ወጣቶች የመቻቻልና የመረዳዳት መልካም እሴቶች ላይ አተኩረው እንዲሠሩ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ እና መቅደላ የባሕል ቡድን የትንሣዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ 1 ሺህ በላይ ለሚኾኑ አቅመ ደካሞች የማዕድ ማጋራት አካሂደዋል።
የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ባሕልና...
የኢትዮጵያ ትንሣዔስ መቼ ነው?
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአምላክ ስም በሰርክ የሚነሳባት፣ ምስጋና የሚቀርብባት፣ ለምድር የተሰጡ ስጦታዎች ያሉባት፣ ደጋጎች የሚወለዱባት፣ ጤዛ እየላሱ፣ ድንጋይ እየተንተራሱ የሚኖሩባት የኢትዮጵያ ትንሣዔስ መቼ ነው?
ገና በጥንት ዘመን ለድል መታሰቢያ ሐውልት ያቆመችው፣...
“መንግሥት እና መንግሥታዊ ያልኾኑ ተቋማት ርብርብ በማድረግ ነዋሪዎች የዕለት ደራሽ እርዳታ የሚያገኙበትን እና በዘላቂነት...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የአበርገሌ ወረዳ ነዋሪዎች በጦርነት ምክንያት ለሦስት ዓመታት ከቀያቸው ተፈናቅለው በአስቸጋሪ ሕይወት ውስጥ መቆየታቸው ይታወቃል። ከሰላም ስምምነቱ በኋላም ሳይቀር ወረዳው ነጻ ሆኖ ነዋሪዎች ወደቀያቸው ተመልሰው...
“ሞት ሞቷል፤ ጌታ በኃይሉ ተነስቷልʺ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሞት አቅም አጥቷል፣ አስፈሪ እንዳልነበር እርሱ ራሱ ፈርቷል፤ ጌታን መያዝ አቅቶታል፣ ደንግጧል፣ ርዷል፤ ተንቀጥቅጧል፤ ብርሃን ከሰማይ መጥቷል፣ ኢየሱስ ክርስቶስ በኃይሉ ተነስቷል፣ መግነዝ አልተፈታለትም፣ መቃብርም አልተከፈተለትም፣ ሁሉንም በራሱ ኃይልና...
“በክርስቶስ ትንሣዔ የሰው ልጅ ዘላለማዊ ጠላት የኾነው ሰይጣን ተሸንፏል” አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክታቸውም በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ከሚከበሩት ዐበይት በዓላት መካከል አንዱ የትንሣኤ በዓል መኾኑንም ጠቅሰዋል፡፡
የእምነቱ ተከታዮች በዓሉን...








