“ቢላል የእስልምና ሃይማኖት እንቁ ፣የኢትዮጵያም ኩራት ነው” ሼህ ሙሐመድ አንዋር ጁኔድ

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ ቀን ነቢዩ ሙሐመድ በነብይነት የመላካቸውን ዜና የመካ ሕዝብ ሲቀባበለው ከቢላል ጆሮ መድረሱን ተከትሎ እስልምናን በምርጫው እንደተቀበለ በአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ሼህ ሙሐመድ አንዋር...

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የጉምሩክ ቀረጥና ታክስን በቴሌ ብር መክፈል የሚያስችል የአጋርነት ስምምነት ከኢትዮ ቴሌኮም...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በስምምነቱ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቀበታ እንዳሉት የአጋርነት ስምምነቱ ወረቀት አልባ የጉምሩክ አገልግሎቱን ለማሳደግ፣ በቴክኖሎጂ የአሠራር ዘዴዎችን ለመቀየር እና በዘመናዊ አከፋፈል የከፋይ ጊዜን እንዲሁም ድካምን...

የአማራ ክልል ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል ከ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል ከ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ማድረጉን የአማራ ክልል የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማሥተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የጽሕፈት...

“ዘካ ሃብታሙ ለድሃው፣ ድሃውም ለሀብታሙ እንዲያዝን ያደርጋል” ሼህ ሙሐመድ ኢብራሂም

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዘካ የሚለው ቃል ትርጉሙ ማጽዳት፣ ማጠብ ወይም ማንጻት ማለት ነው። አማኙ ባለማወቅ ወይም በስህተት ከፈጸማቸው መልካም ያልኾኑ ድርጊቶች ለመጽዳት ወይም ነጻ ለመኾን የሚፈጸም ሰደቃ ወይም ምጽዋት ነው። አላህ (ሱ.ወ)...

ʺነብዩ የመረጧት፣ አትንኳትም ያሏት”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአሻገር ተመልክተው በልባቸው አኖሯት፣ ፍትሕ እንዳለባት አዩዋት፣ ሱሃባዎቻቸው ያርፉባት ዘንድ ወደዷት፣ ከሌሎች ሀገራት ለይተው ማረፊያ ትሆን ዘንድ መረጧት፣ መረቋት፣ ሱሃባዎቻቸውም የብሱን አቋርጠው፣ ባሕሩን ሰንጥቀው ገሰገሱባት፣ ነብያቸው እንዳሏቸው አረፉባት፣...