“የዜጎችን ጥቅም፣ መብትና ደኅንነት ማስከበር እንዲቻል ሀገራት ጋር ንግግር ከማድረግ ባሻገር ውል ተዋውያለሁ” የሥራና...
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መብት፣ ደኅንነትና ጥቅሞቻቸው እንዲከበሩ የተለያዩ ሥራዎችን እየሠራ መሆኑን ገልጿል።
ከሰሞኑ በሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል የተመራ ልዑክ በቤሩት፣ ሊባኖስና ሳዑዲ አረቢያ...
“ዘካተል ፊጥር ከዒድ በፊት የሚከወን አቅመ ደካሞች በዓሉን በደስታ እንዲያሳልፉ የሚሰጥ ስጦታ ነው” የአፋር...
“ዘካተል ፊጥር ከዒድ በፊት የሚከወን አቅመ ደካሞች በዓሉን በደስታ እንዲያሳልፉ የሚሰጥ ስጦታ ነው” የአፋር ክልል የቀድሞ ሸሪዓ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ዘካተል ፊጥር ከረመዷን ፆም መጠናቀቅ ጋር በተያያዘ ሃይማኖታዊ ግዴታ...
እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦
የዘንድሮውን ዒድ አልፈጥር ስናከብር ስለ ሰላም፣ ስለ ፍቅር፣ በአንድነት ስለመቆምና ስለወንድማማችነት እያሰብን መሆን አለበት። የእስልምና አባቶች የዒድ ሶላትን በጀመዓ ስለመስገድ ተገቢነት ሲያስረዱ፣ “የአላህ (ሱ.ወ) እጅ...








