በየጊዜው የሚከሰተውን የዋጋ ጭማሪ ለመከላከል በትኩረት እየሠራ መኾኑን የሰሜን ሸዋ ዞን የኅብረት ሥራ ማኅበራት...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙ ሁለገብ ኅብረት ሥራ ማኅበራት፣ ዩኒየኖች እና የሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋት በጥምረት እየሠሩ ነው። ኑሯቸውን በመንግሥት ሥራ የሚመሩት አቶ ወንድወሰን ኀይሌ በሰሜን ሸዋ...

ልጅነት እና የዒድ አልፈጥር በዓል!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ አሊ ሙሐመድ በባሕር ዳር ከተማ የቀበሌ አራት ነዋሪ ናቸው፡፡ ተወልደው ያደጉት ባሕርዳር ከተማ ነው፡፡ የረመዷን ጾምን ጾመው ዒድ አልፈጥርን ማክበር የጀመሩት ገና በዘጠኝ ዓመታቸው ከአባታቸው ጋር መስጅድ...

ፍትሕ የሰፈነባት ኢትዮጵያ ከየት ናት?

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰዎች በሰውነታቸው ብቻ የሚከበሩባት፣ ነገድ የፍቅር መነሻ እንጂ የጥል መነሻ የማይሆንባት፣ አንድነት የጸናባት፣ ፍቅርና ተድላ የበዛባት፣ በአሻገር ያያት ሁሉ የሚቀናባት ኢትዮጵያ ከየት ናት? ፍትሕ ከጠፋባት ምድር የሸሹ ፍትሕ...

በሮመዷን የነበረው የሰላም፣ የአንድነት፣ የእዝነትና የመረዳዳት ምግባር በቀጣይም ሊተገበር እንደሚገባ የደብረታቦር ከተማ ሙስሊሞች ተናገሩ፡፡

ደብረ ታቦር: ሚያዝያ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 444ተኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ አል ፈጥር በዓል በደብረታቦር ከተማ የሶላት ስግደትና በሃይማኖታዊ አስተምህሮ ተከብሯል፡፡ በረመዷን ወር ሙስሊሙ ኅብረተሰብ ኸይር የሚሠራት፣ በአንድነትና በፍቅር የሚጾምና የሚጸለይበት ነው፡፡ በዘንድሮው የሮመዷን...

“የዒድ አልፈጥር በዓልን ማንነታችን ተከብሮ በነፃነት እያከበርን ነው ” የአላማጣ ከተማ የእስልምና እምነት ተከታዮች

ወልድያ: ሚያዝያ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 444ኛው ዒድ አልፈጥር በዓል ካለፈው ዓመት ወዲህ ከስደትና እንግልት መልስ ከቤተሰቦቻችን ጋር በድምቀት የምናከብረው ነው ሲሉ የአላማጣ ከተማ የእስልምና እምነት ተከታዮች ለአሚኮ ገልጸዋል፡፡ በዓሉን ምስኪኖችን በማሰብ፣ በመተዛዘን፣ በመረዳዳትና...