50 ሀገራት ዜጎቻቸውን ከሱዳን ለማስወጣት የኢትዮጵያን ድጋፍ መጠየቃቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 50 ሀገራት ዜጎቻቸውን ከሱዳን ለማስውጣት በሚያደርጉት ጥረት ኢትዮጵያ ድጋፍ እንድታደርግ በይፋ መጠየቃቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሱዳን ቀውስ ሳቢያ የተለያዩ ሀገራት ዜጎችን የማስውጣት ስራ ጋር በተያያዘ የውጭ ጉዳይ...
“ትስስርና መስተጋብር በኢትዮጵያ ታሪክ” በሚል ርዕስ የታተመ መጽሐፍ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ተበረከተ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የታሪክ ባለሙያዎች ማኅበር" ትስስርና መስተጋብር በኢትዮጵያ ታሪክ" በሚል ርዕስ ያሳተመውን መጽሐፍ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አበረከተ፡፡
የማኅበሩ ተወካይ ኤምሬተስ ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ መጽሃፍቱን ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር...
የኢትዮ ቴሌኮም ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ሠራተኞችና አጋር ድርጅቶች ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ::
ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮ ቴሌኮም ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ሠራተኞችና አጋር ድርጅቶች ከተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን የተፈናቃዮች ጣቢያ ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ አድርገዋል::
የማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ኦፕሬሽን ዳይሬክተር ከተማ ...
ከትግራይ ክልል ተነስቶ ወደ አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ ትግራይ ክልል የሚደረገው የየብስ ትራንስፖርት...
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የየብስ ትራንፖርት መጀመሩን አስመልክቶ የአማራ ክልል፣ የአፋር ክልል እና የፌዴራል የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በጋራ መግለጫ ስጥተዋል።
በአማራ ክልል አቅጣጫ ዛሬ 4ኛ ቀኑን የያዘ የሕዝብ ትራንስፓርት የሙከራ ጉዞ ...
“የኢትዮጵያን ከተሞች ከዓለም አቀፍ ከተሞች ጋር በማሥተሳሰር የከተሞችን ዕድገት ለማዘመን ይሠራል”
👉የኢትዮጵያ ከንቲባዎች ፎረም ከሚያዚያ 21 -22 /2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ይካሄዳል ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚንስትር ከአዲስአበባ ከተማ አሥተዳደር ጋር በትብብር በሚያዘጋጁት የከንቲባዎች ፎረም ከ300 በላይ የከተማ ከንቲባዎች...








