“ሜይ ዴይ” ዓለም አቀፉ የሠራተኞች ቀን ጥቅምና መብትን በትግል የማጽናት ተምሳሌት!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የሠራተኞች ቀን ሠራተኛው ለመብቱ ከፍተኛ ትግል ያደረገበት፤ ከሠራተኞች የሥራ ሰዓት ምጣኔ እስከ የሙያ ደኅንነትና ጤንነት ጥበቃ ፤ ለተገቢው ሥራ ተገቢ ክፍያ እስከ ዕኩል ክፍያ መተግበር በትግል የተረጋገጠበት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለሀገር አካል የኾነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፈቱ::
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለሀገር አካል የሆነውን ሐላላ ኬላ ሪዞርት መርቀው ከፍተዋል።
በምርቃቱ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተጨማሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ የክልል ርእሳነ-መሥተዳድሮችና ሌሎች...
ከ6 ሺህ በላይ የሱዳን ተፈናቃዮች በመተማ በኩል ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውን የምዕራብ ጎንደር ዞን ገለጸ።
ገንዳ ውኃ: ሚያዝያ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሱዳን በተፈጠረው የእርስ በርስ ጦርነት የ42 ሀገራት ዜጎች በምዕራብ ጎንደር መተማ በኩል ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውን የምዕራብ ጎንደር ዞን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን መምሪያ ገልጿል።
የመምሪያው ኀላፊ አቶ ፈንታሁን ቢሆነኝ እንዳሉት በሱዳን...
ከ570 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ልጃገረዶች የማሕጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ጤና...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዕድሜያቸው ከ14 እስከ 15 ዓመት የኾናቸው ከ570 ሺህ በላይ ልጃገረዶች የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዙር የማሕጸን በር ካንሰር ክትባት እንደሚወስዱ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡
የማሕጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት...
“የሠራተኞችን ጥያቄ ለመመለስ መንግሥት ጥረት እያደረገ ነው” የሥራና ክህሎት ሚንስቴር
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሠራተኞችን ጥያቄ ደረጃ በደረጃ ለመመለስ መንግሥት ከኢትዮጵያ የሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ጋር እየተነጋገረ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚንስቴር ገለጸ፡፡
ሚኒስቴሩ ለዓለም አቀፍ የሠራተኞች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡
በመልዕክቱም በተለይም ኢትዮጵያን ለማልማት...








