የሱዳን ግጭት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ጋር የሚያያዝ በመኾኑ ኢትዮጵያን በከፍተኛ ኹኔታ ያሳስባታል ሲል የውጭ...
አዲስ አበባ:ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለ61 ሀገራት ከሱዳን ዜጎቻቸውን እንዲያስወጡ የበረራ ፈቃድ ሰጥታለች ተብሏል።
የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም በሰጡት መግለጫ የሱዳን እና የኢትዮጵያ ግንኙነት ከጎረቤትነት ያለፈ ትርጉም ያለው ነው ፡፡ ...
ሚኒስቴሩ የእናቶችን ሞት ለመቀነስ በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ።
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስቴር የእናቶችን ሞት ለመቀነስ በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ በኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማኅበራዊ ልማት፣ ባሕልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳስቧል፡፡
ኮሚቴው የጤና ሚኒስቴርንና የተጠሪ ተቋማቱን የዘጠኝ ወራት የዕቅድ...
የፕላዝማ ችሎት ተጠቃሚ በመኾናቸው የተሳለጠ የፍትሕ አገልግሎት ለማግኘት እንዳስቻላቸው የደባይ ጥላት ግን ወረዳ ነዋሪዎች...
ደብረ ማርቆስ:ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደባይ ጥላት ግን ወረዳ የፕላዝማ ችሎት በመጀመሩ የተሳለጠ የፍትሕ አገልግሎት እየተሰጣቸው መኾኑን ነዋሪዎች ገልጸዋል።
የፕላዝማ ችሎት ወደ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ የጠየቁ የወረዳው ነዋሪዎች ችሎታቸውን በአካባቢያቸው...
የሸበል በረንታ ወረዳ አባካኝ እና የተንዛዛ ድግስ ሙሉ በሙሉ እንዲቆም ማድረጉን አስታወቀ።
👉"ለልጆቸ ሰርግ ሁለት የእርሻ በሬዎቸን ለዕርድ በማዋሌ የእርሻ በሬዎቸን ለመተካት ተቸግሬ ነበር" አርሶ አደር ሞኝነት ፈንታ
ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን የሚገኘው የሸበል በረንታ ወረዳ አባካኝ ድግስ ሙሉ በሙሉ...
ትኩረት ያልተሰጣቸው ባካኝ ወንዞች!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምዕራብ ጎንደር ዞን ሰፊ ሊታረስ የሚችል መሬት፣ ብሔራዊ ፓርኮች፣ የማኅበረሰብ ጥብቅ ደኖችና ከደጋማው የሀገሪቱ ክፍል ተነስተው ወደ ሱዳን ዓመቱን ሙሉ የሚፈስሱ ትላልቅ ወንዞች የሚገኙበት ቀጣና ነው።
ዘጠኝ ዓመቱን ሙሉ...








