ቶኔቶር ኢትኤል “ለፌ ወለፌ” ከዚህም ከዛም የተሰኘ ሳምንታዊ የኪነ ጥበብ ዝግጅት በአሚኮ ሊያቀርብ...

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቶኔቶር ኢትኤል ትሬዲንግ ኀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማሕበር የሚያቀርበውን የኪነ ጥበብ ዝግጅት አስመልክቶ ከአጋር አካላት ጋር በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። የኪነጥበብ ዝግጅቱ ሚያዚያ 27 የሚከበርውን የጀግኖች አርበኞች ቀንን በመዘከር...

የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ኀይል ልማት ኮሚሽን እየሰጠ ያለው ሥልጠና የተሻለ አገልግሎት...

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ኀይል ልማት ኮሚሽን ለክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እና ባለሙያዎች ስልጠና እየሠጠ ነው። የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ኀይል ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር ወይዘሮ ባንቺአምላክ...

“ታሪክን በልኩ በመሰነድ ወጣቱ ትውልድ የቀደሙ አባቶቹን ገድልና ስለሀገሩ በቂ ግንዛቤ እንዲኖረው ማድረግ ይገባል”...

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያዊያን ቆራጥ ተጋድሎና ጀግንነት በዓድዋ ድል ከባድ ሽንፈትና ውርደት የደረሰበት ጣሊያን በ1928 ዓ.ም ድጋሜ ኢትዮጵያን ቅኝ ለመግዛት ሲመጣ የበቀል በትሩን ለመወጣት እጅግ ዘመናዊ መሳሪያ ታጥቆ ከፍተኛ የሰው ኃይልም አሰልፎ...

” በአማራ ክልል ከ5 ሚሊዮን ሄክታር  መሬት 160 ሚሊዮን ኩንታል ሰብል ለማምረት ታቅዷል”  ኃይለ...

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኃይለማርያም ከፍያለው (ዶ.ር) ዛሬ በሰጡት መግለጫ በ5 ሚሊዮን ሄክታር መሬት 160 ሚሊዮን ኩንታል ሰብል ለማግኘት ታቅዷል ብለዋል። ከባለፈው ዓመት የምርት ዘመን ጋር ሲነጻጸር  20 ሚሊዮን...

“በተያዘው የመኸር ወቅት ከ59 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በሰብል ልማት ለመሸፈን እየሠራን ነው”  የኦሮሞ...

ከሚሴ: ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የመኸር ወቅት የሰብል ልማትና የአትክልትና ፍራፍሬ ልማት የንቅናቄ መድረክ በከሚሴ ከተማ አካሄዷል። በንቅናቄ መድረኩ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች፣ የግብርና ቤተሰቦችና አጋር አካላት ተሳትፈዋል። ከየወረዳው የመጡ የመድረኩ...