ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ቁጥር ሁለት የስካይ ላይት ሆቴልን መርቀው ከፈቱ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ ያስገነባውን ቁጥር ሁለት ስካይ ላይት ሆቴል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት ዛሬ በይፋ አስመርቋል። በመረሃ-ግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...

አርበኛ ልክየለሽ በያን ማን ናቸው?

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1902 ዓ.ም በድሮው አጠራር በከንባታ አውራጃ በሆሳዕና ከተማ ተወለዱ። በአካባቢው ወግና ባህል ያደጉት አርበኛ ልክየለሽ የአብነት ትምህርት ተከታትለው ዳዊት እስከመድገም ደርሰዋል። በነበራቸው እውቀትም ማንበብና መጻፍ፣ የሚፈልጉትን መልዕክት ማስተላለፍ ይችሉ...

“እንደ ሰለሞን እንደ ሲራክ፣ እንደ ደጉ ንጉሥ እንደ ሚኒሊክ፣ መች ተጽፎ...

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ “በቅኝ ገዢዎች ብርቱ ክንድ ያልተንበረከከች፣ የራሷ ፊደልና ማንነት ያላት፣ ውብ ታሪክ፣ ተፈጥሮ እና ባሕል ባለቤት ሀገር ኢትዮጵያ” እያልን በኩራት የምንመሰክርላት ሀገር ለዚህ ያበቃት ተዘግቦ የማያልቅ፣ ዘመን የማይሽረው ተጋድሎ...

“ጠላትሽ ተዋርዶ ስምሽ እንዲከበር እንሸከማለን የመከራ ቀንበር”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መከራዋን ተሸከሙላት፣ ስቃዩዋን ተሰቃዩላት፣ ሕመሟን ታመሙላት፣ መንከራተቷን ተንከራተቱላት፣ ለክብሯ ሲሉ ከፊት ቀደሙላት፣ በደማቸው አተሟት፣ በአጥንታቸው አጸኗት፣ በሞታቸው አኖሯት፡፡ ስለ ፍቅሯ እጅግ የከበደውን እና የመረረውን መከራ ተቀበሉላት፣ በገዳይ መርዝ...

“ዛሬ እኛ ነን ነገ ደግሞ እናንተ ትሆናላችሁ” ቀዳማዊ ኀይለ ሥላሤ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አስደማሚውን የጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ተጋድሎ ድል እና ተዓምራዊ ክስተት ካጣጣመ አራት አስርት ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ተሸናፊዎቹ ሰላቶዎች ያልጠበቁት ምትሃታዊ ሽንፈት የእግር እሳት ሆኖባቸው ለሌላ እልቂት እና ጦርነት ቂም...