“የአባቶችን የመሪነት ጥበብና እውቀት ሀገርን ሊያሻግር በሚችል መልኩ መጠቀምና ያለንን ታሪክና ባሕል በአግባቡ...
ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የጎጃምን ባሕልና ወግ እንዲሁም ታሪክ በሚገባው ልክ ለማስተዋወቅና ከተማዋን የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ ከሚያዚያ 27 እስከ ሚያዚያ 30/2015ዓ.ም የሚቆይ "የሚያዚያን በማርቆስ "የንቅናቄ መርኃ...
“የኢኮኖሚያችንን ምንጭ ዘግተን፤ የድህነትን በር በመክፈት የምናሸንፈው ጠላት አይኖርም!” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ጽሕፈት...
የአማራ ሕዝብ በረጅም ዘመናት ታሪኩ በደራሽ ሁነቶች ተጠላፊ ሳይሆን ነገን ዓላሚ፤ አርቆ አሳቤ ነው። በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር ሕዝብ ነው። ከሌሎች ወንድም ኢትዮጵያውያን ህዝቦች ጋር በመቻቻል፣ በአብሮነትና በአንድነት መኖርን ቀዳሚ ምርጫው ያደረገ ሕዝብ ነው።
የእኩልነት፣ የፍትሃዊነት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የግብርና እና ሳይንስ አውደ ርዕይን መርቀው ከፈቱ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በግብርና ሚኒስቴር የተዘጋጀውን የግብርና እና ሳይንስ አውደ ርዕይን በሳይንስ ሙዚየም መርቀው ከፍተዋል።
አውደ ርዕዩ የምርታማነት ቴክኖሎጂ ፣ የምርምርና ፈጠራ ስራዎች ፣ ዲጂታላይዜሽን ግብርና እና...
የክልሉን ሕዝብ ሰላም ለማፅናት እና አንድነቱን ለማጠናከር የሚያስችል የጋራ ስምምነት ላይ መድረሱን በአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ተወያይቷል። የጋራ ምክር ቤቱ የክልሉን ሕዝብ ሰላም ለማፅናት እና አንድነቱን ለማጠናከር የሚያስችል የጋራ ስምምነት ላይ መድረሱንም በጋራ...
በደብረማርቆስ ከተማ ከ310 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ሆቴል ተመረቀ።
ደብረማርቆስ: ሚያዝያ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጥንታዊቷና በቀደመ ስሟ መንቆረር በአሁኗ ደብረማርቆስ ከተማ በከተማዋ ተወላጅ ባለሃብት በአቶ ዋለልኝ አያሌው የተገነባው ሆቴል ለከተማዋም ሆነ አካባቢውን ለሚጎበኙ ቱሪስቶች አገልግሎት የሚሰጥ እንደኾነ ነው የተገለጸው። በሆቴልና ቱሪዝሙ ዘርፍ የራሱን...








