ስልጣንንና ፍላጎትን በኀይልና በጉልበት ለመጫንና ለመንጠቅ የሚደረግን እንቅስቃሴ መታገል እንደሚገባ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ።

ከሚሴ፡ ሚያዝያ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ ግድያን የሚቃወም ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል። ሰላማዊ ሰልፉ ላይ የከሚሴ ከተማና ደዋጨፋ ወረዳ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል። በሕዝባዊ ሰልፉ ላይ የህግ የበላይነት ይከበር፣ መሪን በመግደል የሚቆም ትግል የለም፣ እርስ...

ኢትዮጵያና ዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ ከ106 ሚሊዮን ዶላር በላይ የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ (አይ ኤፍ ኤ ዲ) ከ106 ሚሊዮን ዶላር በላይ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ እና የዓለም አቀፉ የግብርና ልማት...

ተስፋ የተጣለበት የወጣቶች ትጋት!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምዕራብ ጎንደር ዞን ገበያ ተኮር ምርት አምራች ብቻ ሳይኾን ከፍተኛ የእንስሳት ሀብት ያለበት ቀጣና ነው። በተለይም ደግሞ ሞቃታማ በመኾኑ ለከብት ማድለብ ሥራ ምቹ ነው። አካባቢው ...

ከሰው ሠራሽ ማዳበሪያ ጥገኝነት ለመውጣት የሚደረግ ትግል በቢቡኝ ወረዳ።

ደብረ ማርቆስ : ሚያዝያ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ቢቡኝ ወረዳ የደብረ ዘይት ኩችት ቀበሌ ነዋሪው አርሶ አደር ጀንበሬ አትክልትና ፍራፍሬን ጨምሮ የተለያዩ ሰብሎችን ያመርታሉ። ጓሯቸው በደረሰ የአፕል ምርት ተሞልቷል። ከቤተሰቦቻቸው ፍጆታ...

በቋራ ወረዳ ከ80 በላይ የታጠቁ ኃይሎች ወደ ሰላማዊ ሕይዎት መመለሳቸውን የዞኑ ሰላምና ደኅንነት መምሪያ...

ገንዳ ውኃ፡ ሚያዝያ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ ከህግ ሸሽተው የነበሩ ከ80 በላይ የታጠቁ ኃይሎች ወደ ሰላማዊ ህይወት መመለሳቸውን የዞኑ ሰላምና ደህንነት መምሪያ አስታውቋል። በምዕራብ ጎንደር ዞን የሰላምና የጸጥታ ስጋት ከሚስተዋልባቸው...