“እንደ አዲስ አበባ ያሉ ከተሞች አካባቢያዊነትን፣ ሀገራዊነትን እና ዓለም አቀፋዊነትን አጣጥመው መሥራት ይጠበቅባቸዋል። ”...

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "አዲስ አበባን በአዲስ የዲፕሎማሲ ከፍታ" በሚል መሪ መልእክት የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው። የዓለማችን 3ኛ የዲፕሎማሲ ከተማ የሆነችውን አዲስ አበባ በሁለንተናዊ መልኩ ያላትን ከፍታና ጥቅም በመዳሰስ የዲፕሎማሲ ከፍታነቷ እንዲዘልቅ...

ጥቅም ላይ ሳይውል እየጠፋ የሚገኘው የእጽዋት ዝርያ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰሃራ በታች በሚገኙ በርካታ ሀገራት እንደሚገኝ ይታመናል። በጣም ጠንካራና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው ከፍተኛ ከኾኑ የእጽዋት አይነቶች ይመደባል። "አፍሪካን ብላክ ውድ" እየተባለም ይጠራል፤ የዞቢ ዛፍ። ዛፉ...

ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ ከዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅት አስተባባሪዎች ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሁለት ዓመታት በላይ በዘለቀው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የተጎዳውን የአማራ ክልል መልሶ ግንባታ ሂደት ላይ ዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅቶች እያደረጉት ባለው እና ማድረግ በሚገባቸው ድጋፍ ዙሪያ ተወያይተዋል። ጦርነቱ በአማራ...

ከ215 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና መመዝገባቸውን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ...

ባሕር ዳር : ሚያዝያ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ካለፈው ዓመት ጀምሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ከወትሮው በተለየ መልኩ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መሰጠት ተጀምሯል፡፡ በአማራ ክልል የ2015 ዓ.ም ብሔራዊ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ለመውሰድ ከ215...

የአውሮፓ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ስትራቴጂክ አጋርነት ወደ አዲስ ምዕራፍ ለማሻገር እየሠራ መሆኑን ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ስትራቴጂክ አጋርነት ወደ አዲስ ምዕራፍ ለማሸጋገር እየሠራ መሆኑን አስታወቀ። ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት እያከናወነች ላለው ተግባር ድጋፍ እንደሚያደርግም ገልጿል። በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ...