የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር አስተዋጽዖ ያላቸው ሁለት ረቂቅ ዓዋጆችን አጸደቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመርና አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ለማድረግ አስተዋጽዖ ያላቸው ሁለት ረቂቅ ዓዋጆችን አጽድቋል። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 17ኛ መደበኛ ስብሰባው ከግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ...

የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ያዘጋጀው "ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ 2015"ን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተዘጋጀውን ኢትዮጵያ ታምርት ሀገር አቀፍ...

“የተፈጥሮ ማዳበሪያ መጠቀም አማራጭ ሳይኾን ግዴታ ኾኗል” የምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን 650 ሺህ ሄክታር የሚታረስ መሬት አለ።  ከዚህ ውስጥ ከ156 ሺህ ሄክታር በላይ የሚኾነው መሬት በአሲዳማነት የተጠቃ በመኾኑ ምርታማነቱ እንደቀነሰ የዞኑ ግብርና መምሪያ መረጃ ያመላክታል። የምሥራቅ ጎጃም...

ሴቶች ቴክኖሎጅዎችን በመጠቀም የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች እንዲፈቱ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ፕላን ኢንተርናሽናል፣ የአማራ ክልል ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት እና የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ በጋራ ዓለም አቀፍ የሴቶች የአይ ሲ ቲ ቀንን እያከበሩ ነው። የአማራ...

“ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ደርጅቶች ኢትዮጵያ በየቀኑ የምትቀበላቸውን የሱዳን ፍልሰተኞች ሊደግፉ ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል...

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ የሚገኙ ዓለም አቀፍ የእርዳታ ድርጅት አስተባባሪዎች ከአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ ርእሰ መሥተዳድሩ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ያነጋገሯቸው የተመድ፣ የዓለም እርሻ ድርጅት፣ የዓለም ምግብ ድርጅት፣...