ፓዝ ፋይንደር ኢንተርናሽናል በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ውጤታማ የማኅበራዊ ሥራዎችን መሥራቱን አስታውቋል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፓዝ ፋይንደር ኢንተርናሽናል  በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ውጤታማ የማኅበራዊ ሥራዎችን መሥራቱን አስታውቋል። ፓዝ ፋይንደር ኢንተርናሽናል የአብረናት እንተግብር ፕሮጄክት  በደቡብ ጎንደር ዞን ለአምስት ዓመታት ሲተገብር የቆዬውን ሥራ የማጠቃለያ...

”የሌማት ትሩፋት ኢትዮጵያ ዜጎቿን ከመቀንጨር ችግር ለመታደግ እና ከምግብ ጋር በተያያዘ የሚወጣውን  የውጭ ምንዛሬ...

አዲስ አበባ:ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ  ታገሰ ጫፎ የሌማት ትሩፋት ኢትዮጵያ ዜጎቿን ከመቀንጨር ችግር ለመታደግ እና ከምግብ ጋር በተያያዘ የሚወጣውን  የውጭ ምንዛሬ የሚያስቀር ፕሮጀክት ነው ብለዋል ፡፡ "ከቤተ ሙከራ እስከ...

ኢትዮጵያ በቀጣይ 30 ዓመታት የምትመራበትን የዝቅተኛ ካርበን ልቀት ስትራቴጂክ ዕቅድ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ይፋ...

አዲስ አበባ:ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በስትራቴጂክ ዕቅዱ ሥነሥርዓት ላይ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍፁም አሰፋ ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ በእጅጉ እየተፈተነች ትገኛለች ብለዋል። የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ ድንበር ዘለል ነው ያሉት ሚኒስትሯ ኢትዮጵያና...

“በማሣው ላይ የተሠራውን እርከን በፍሬ የሞላው ጀግና አራሽ”

ደብረ ማርቆስ: ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ቢቡኝ ወረዳ እንገኛለን። "ደብረ ሲና አስማረ" በተባለች ቀበሌ ውስጥ። ቀበሌዋ ከደጋማው የቢቡኝ ወረዳ ቀበሌዎች በተለየ ሞቃታማ ናት። ጤፍ እና በቆሎ በስፋት ይመረታል። ማንጎ፣ ብርቱካን እና...

“ለመኸር ምርት ከ8 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሜትር ኩዩብ በላይ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ተዘጋጅቷል” የሰሜን ሸዋ...

ደብረ ብርሃን:ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፋት ተከታታይ ዓመታት ካጋጠሙ የሰው ሠራሽ ማዳበሪያዎች እጥረት ትምህርቶችን በመውሰድ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ መሠራቱን መምሪያው አስታውቋል:: የመምሪያው የሰብል ልማት ባለሙያ ተውልኝ ሽባባው እንደአለፉት ዓመታት ሁሉ ለመጭው የመኸር ወቅትም...