በፓኪስታን ኢዝላማባድ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በይፋ ተመረቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በፓኪስታን ኢዝላማባድ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በይፋ መመረቁን የኢፌደሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በተለያዩ የትብብር መስኮች ግንኙነታቸውን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያጠናከሩ የመጡት ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን አዳዲስ የግንኙነት ምዕራፎችን እየከፈቱ ይገኛሉ። ከቀናት...

የቀድሞው የአማራ ልዩ ኃይል አባላት የክልሉን ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ለመቀላቀል ስልጠና መጀመራቸውን አስታወቁ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር ፈተና ውስጥ ሳለች ብርቱ ክንዶቻቸውን ጋሻ አድርገው ሀገር እና ሕዝብን ከውርደት ታድገዋል፡፡ እንደ አባቶቻቸው ክተት ሲባሉ ከትተው ግንባራቸውን ለአሩር፣ ደረታቸውን ለጦር እግሮቻቸውን ለጠጠር ሰጥተው ታሪክ እና ሀገርን...

በ5 የፌደራል ተቋማት የተገነቡ የስማርት ኮሚኒኬሽን ክፍሎች እና ሥርዓት ተመርቆ ሥራ ጀመረ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ5 የፌደራል ተቋማት የተገነቡ የስማርት ኮሚኒኬሽን ክፍሎች እና ሥርዓት ተመርቆ ሥራ ጀመረ። በዓለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስተባባሪነት የተገነቡ ስማርት ክፍሎቹ ዘመኑ ያፈራውን ቴክኖሎጂ የሚጠቀሙና ለቀላልና...

“ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ የቴክኖሎጂ ትራንስፎርሜሽንን ለማምጣት እየሠራች ነው” በለጠ ሞላ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ የቴክኖሎጂ ትራንስፎርሜሽንን ለማምጣት እየሠራች መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡ የአፍሪካ የግብርና ቴክኖሎጂ ፋውንዴሽን የአምስት ዓመት ስትራቴጂ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በመርኃ ግብሩ...

“ተማሪዎች በፈተና ወቅት ለስኬት የሚያደርሳቸውን መንገድ መዘንጋት የለባቸውም” የሥነልቦና ባለሙያ

👉"ጥሩ ውጤት ለማምጣት ተገቢውን ዝግጅት እያደረግን ነው" ተማሪዎች ባሕር ዳር:ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ወቅቱ ተማሪዎች የድካማቸውን ውጤት ለማየት፣ በጥሩ ውጤትም ወደ ቃጣዩ ደረጃ ለመሸጋገር  የሚያስችለውን ፈተና ለመውሰድ የተቃረቡበት ጊዜ ነው። በዚህ ዘገባችን ተማሪዎች በቀጣይ ለሚወስዱት...