የአማራ ክልል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በሥነ ምግባርና ግብረ ገብነት ግንባታ ዙሪያ ያሠለጠናቸውን...
ባሕርዳር : ግንቦት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በሥነ ምግባርና ግብረ ገብነት ግንባታ ዙሪያ ያሠለጠናቸውን የባሕርዳር ከተማ ጣና ሐይቅ መሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል።
ሥልጠናው ከየካቲት 30/2015 እስከ ሚያዚያ...
“የልዩ ኀይል ሪፎርም የተተገበረው በክልል የተከፋፈለ ልዩ ኀይል ሳይኾን ሰብሰብ ያለና ጠንካራ ተልዕኮውን መወጣት...
ባሕርዳር : ግንቦት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ደህንነት ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው የክልሉን ፖሊስ ኮሚሽንን ተቀላቅለው በመሠልጠን ላይ የሚገኙ የቀድሞ የአማራ ልዩ ኃይል አባላት ሥልጠና ላይ በመገኘት መልእክት አስተላልፊዋል።
የአማራ ልዩ ኀይል ለአማራ...
“የመካነ-ኢየሱስ/እስቴ-ስማዳ 50 ነጥብ 5 ኪ.ሜ አስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ወደ መጠናቀቅ ተቃርቧል” የኢትዮጵያ መንገዶች...
ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የመካነ-ኢየሱስ/እስቴ-ስማዳ 50 ነጥብ 5 ኪ.ሜ አስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ወደ መጠናቀቅ መቃረቡን የኢትዮጵያ መንገዶች ባልስልጣን አስታውቋል። እንደ ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ መረጃ፣ አሁን ላይ ከአጠቃላይ የግንባታ...
“ጥሩ ሀገር ለመገንባት ቅድሚያ ጥሩ ቤተሰብ መገንባት ላይ መሥራት ይኖርብናል” የአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናትና...
ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ዘንድሮ በዓለም ለ30ኛ ጊዜ የሚያከብረውን ዓለም አቀፉ የቤተሰብ ቀን፣ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ እያከበረች ነው።
ቤተሰብ ለሀገር ግንባታና ለትውልድ ሰብእና ግንባታ ያለውን ሚና በአግባቡ እንዲወጣ ታላሚ ተደርጎ...
“አፈጻጸማችንን በማሻሻል የምናገለግለውን ማኅበረሰብ እርካታ ማሳደግ ይጠበቅብናል” የአማራ ክልል የከተሞችና መሠረተ ልማት ቢሮ
ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል የከተሞች እና መሠረተ ልማት ቢሮ ከከተሞች፣ ከከተማ አሥተዳደሮች እና አጋር አካላት ጋር የ2015 በጀት ዓመት የ3ኛው ሩብ ዓመት አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው።
የአማራ ክልል የከተሞችና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ...








