በ2015 ዓ.ም አረንጓዴ አሻራ በምሥራቅ ጎጃም ዞን 27 ሺህ 652 ሄክታር መሬት በደን እንደሚሸፈን...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 ዓ.ም አረንጓዴ አሻራ በምሥራቅ ጎጃም ዞን 27 ሺህ 582 ሄክታር መሬት በደን እንደሚሸፈን የዞኑ ግብርና መምሪያ ገልጿል። የዞኑ ግብርና መምሪያ ኀላፊ አቶ ፈንታሁን ቸኮል የበጋ አፈር እና...
“ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ ከልሂቃንና ፖለቲከኞች በተጨማሪ ሕዝቦች በሀገራቸው ጉዳይ ሀሳብ እንዲሰጡ ለማስቻል እየሰራ ነው...
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሕዝቦች ከልሂቃንና ፖለቲከኞች በተጨማሪ በሀገራቸው ጉዳይ ሀሳብ እንዲሰጡ ለማስቻል እየሰራ መሆኑን የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ገለጹ።
የምክክር ኮሚሽኑ ከኦሮሚያ ክልል ምሥራቅና ምዕራብ ጉጂ ዞኖች፣...
“ፈተናን ወደ ዕድል የሚቀይሩ ነገን የተሻለ ለማድረግ የሚሠሩ ሴት መሪዎችን ማፍራት ያስፈልጋል” አቶ መለሰ...
👉የብልፅግና ሴቶች ሊግ የአሰልጣኞች ስልጠና በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሔደ ነው።
አዲስ አበባ ፡ ግንቦት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በስልጠና መግቢያ ላይ ሃሳብ የሠጡት የብልፅግና የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የሲቪክ ባሕል ግንባታ ኃላፊ አቶ መለሰ አለሙ ወደ አሰብነው ብልፅግና...
“በአንድ እጃችን እያለማን በሌላኛው ክንዳችን የአካባቢያችንን ሰላም እያስጠበቅን ምርታማነታችንን አሳድገናል” የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ...
ሁመራ: ግንቦት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር በዞኑ ከሚገኙ አልሚ ባለሃብቶች ጋር የአካባቢ ሰላም ማስጠበቅና በ2015/16 የምርት ዘመን የእርሻ ዝግጅት ላይ በሁመራ ከተማ ውይይት አካሂዷል።
በውይይቱም በርካታ...
“በሁከትና ትርምስ ፖለቲካዊ ፍላጎትን ለማሳካት የሚደረግ ሙከራ ጉም እንደመጨበጥ ነዉ” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የሰጠውን ሳምንታዊ መግለጫ ሙሉ መልእክት ቀጥሎ ቀርቧል።
ሀገራችን ኢትዮጵያ በለውጥ ሂደት ዉስጥ ከገባች አምስት ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በዚህ የለዉጥ
ዓመታት ይኾናል ተብሎ ያልታሰቡ በርካታ ድሎች ተመዝግበዋል፡፡ በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ
ዘርፎች...








