የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን አመራሮች በሳይንስ ሙዚየም የተሰናዳውን የግብርና ኤግዚቢሽን ጎበኙ ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን አመራሮች እና ባለሙያዎች በሳይንስ ሙዚየም የተሰናዳውን የግብርና ኤግዚቢሽንን መጎብኘታቸውን ኢቢሲ ዘግቧል።
በጉብኝቱ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉን (ዶ.ር) ጨምሮ የፌደራል፣ የክልሎች እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...
በአዲስ አበባ ከተማ ከ300 ሺህ በላይ ነዋሪዎች በከተማ ግብርና እየተሳተፉ መኾኑ ተገለጸ።
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ ያለው የከተማ ግብርና ኤግዚቢሽን በአመራሮች ተጎብኝቷ።
የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር አቶ ባዩ ሽጉጤ የከተማ ግብርና በአዲስ አበባ ከተማ አይቻልም ተብሎ የነበረ...
“ኢትዮጵያን እንገንባ“ በሚል ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን አውደ ርዕይ ከግንቦት 10 ጀምሮ ሊካሄድ ነው።
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አውደ ርዕዩን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከዲ ኤም ጂ ዓለም አቀፍ ኤቨንት ኦርጋናይዘር ጋር በጋራ በመተባበር የሚያዘጋጁት መኾኑ ተገልጿል፡፡
የዲ ኤም ጂ ኤቨንት ኦርጋናይዘር...
“በዓለም ባንክ የ58 ሚሊዮን ብር ድጋፍ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች እየተሠሩ ነው” የሸዋሮቢት ከተማ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአካባቢው የሚፈጠሩ ተደጋጋሚ የሰላም እጦቶች በመሰረተ ልማት ዝርጋታ ሥራዎች እቅድ አፈጻጸም ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠሩ ስለመኾናቸው የሸዋሮቢት ከተማ አሥተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽሕፈት ቤት ሥራ አስኪያጅ ኢሳያስ ዋጋው...
“የማዕድን ሃብታችንን በአግባቡ በማልማት የሀገራችንን ኢኮኖሚ እንገነባለን” የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ የ2015 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን በባሕርዳር ከተማ እየገመገመ ነው። የቢሮው ኀላፊ አቶ ኃይሌ አበበ "የማዕድን ሃብታችንን በአግባቡ በማልማት የሀገራችንን ኢኮኖሚ...








