“ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ፤ ሕዝባችንን እናሻግር ” በሚል መሪ ሃሳብ በደሴ ከተማ...
ደሴ ፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን እና የደሴ ከተማ አስተዳደር አመራሮች " ፈተናወችን ወደ ዕድል በመቀየር ፤ ሕዝባችንን እናሻግር " በሚል መሪ ሀሳብ በወቅታዊ ጉዳዮች እና የቀጣይ መፍትሄ...
“ከውጫዊ ፈተናዎቻችን ይልቅ ውስጣዊ ልዩነቶቻችን ዋጋ እያስከፈሉን ነው” ዶክተር ድረስ ሳህሉ
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ "ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ሕዝባችን እናሻግራለን" በሚል መሪ ሐሳብ ድርጀታዊ ኮንፈረንስ ጀምሯል።
ለተከታታይ ሦስት ቀናት በሚቆየው ድርጅታዊ ኮንፈረንስ በተገኙ ድሎች እና ባጋጠሙ...
ኢትዮጵያን ከኤርትራ ጋር የሚያገናኘው የአሰብ ኮሪደር የመንገድ ግንባታ በጥሩ አፈፃፀም ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን በአሰብ በኩል ከኤርትራ ጋር የሚያገናኘው የሜሎዶኒ መገንጠያ-ማንዳ-ቡሬ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በጥሩ አፈፃፀም ላይ እንደሆነ ተገለጸ፡፡
የመንገድ ግንባታው 71 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውና በመንግስት በተመደበ ሁለት ቢሊዮን ብር...
የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሞስኮ ትምህርት ቤቶች ከመስከረም ጀምሮ ሊሰጥ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሞስኮ ትምህርት ቤቶች ከመስከረም ጀምሮ አማርኛ ቋንቋ ማስተማር ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ፡፡
ጉዳዩን አስመልክቶ የስፑትኒክ ዓለም አቀፍ የዜና አገልግሎት ድርጅት እና ሬዲዮ፤ በሩሲያ - አፍሪካ የኢኮኖሚ ትብብር ተስፋዎች ዙሪያ...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በሀገሪቱ እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶችና አለመግባባቶች በዉይይት እንዲፈቱ ጥሪ አቀረበች።
ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ቅዱስ ሲኖዶስ ከግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለ 16 ቀናት ሲያካሒድ የነበረውን ምልዕተ ጉባኤ መጠናቀቅን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ...








