የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩቱ የባሕር ዳር ከተማን የፋሽን ከተማ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 11ኛው ኮተን፣ ቴክስታይል እና አልባሳት ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ ላይ የተገኙት በደቡብ አፍሪካ ሳይንስ እና ኢኖቬሽን ዩኒቨርሲቲ መምህር እና ተማራመሪ ፕሮፌሰር ማመሞ ሙጨ ኢትዮጵያ...

አቶ ደመቀ የኢፌዴሪ መንግስት በቤጂንግ ያስገነባውን አዲስ የኤምባሲ ህንፃ መርቀው ከፈቱ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ መንግስት በቻይና ርዕሰ መዲና ቤጂንግ ያስገነባው አዲስ ኤምባሲና የመኖሪያ ህንጻ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የቻይና የምክር ቤት...

የደቡብ ጎንደር ዞንና የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር የከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ኮንፈረንስ በደብረታቦር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

ደብረታቦር፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኮንፈረንሱን በንግግር የከፈቱት የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ኮንፈረንሱን ለማካሄድ ያስፈለገበት ምክንያት በተለያዩ ጊዜያት እየተፈጠሩ ያሉ ችግሮችን በመወያየት መፍትሄ ለመስጠት መኾኑን ተናግረዋል፡፡ ጽንፈኝነት፣ ሥርዓት አልበኝነትና የማኀበራዊ ሚዲያ...

“ዘመን ባንክ ራሱን በቴክኖሎጂ እያዘመነ በፋይናንስ ኢንዱስትሪው ውስጥ አሻራውን እያስቀመጠ ነው” የባንኩ ዋና ሥራ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዋና ሥራ አስፈጻሚው ባንኩ በመጭው ቅዳሜ የሚያስመርቀውን ባለ 36 ወለል እና 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገበትን ዘመናዊ ሕንፃ ምረቃ እና ባንኩ አሁን የደረሰበትን ደረጃ አስመልክተው መግለጫ...

የአመራሩን አንድነት በማጠናከር የክልሉን ሕዝብ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንደሚሠራ በጎንደር ከተማ አሥተዳደር እየተካሄደ ባለው...

ጎንደር፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን” በሚል መሪ ሃሳብ በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የከተማ ፣ የክፍለ ከተማና የቀበሌ አመራሮችን ያካተተ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የጎንደር...