ውስብስብ ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ለመቅረፍ መፍትሔዎቹ ላይ በጋራ መሥራት እንደሚገባ የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምኅረቱ...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ላጋጠሟት ውስብሰብ ኢኮኖሚያዊ ችገሮች መሰረታዊ መፍትሔ ለማፍለቅ ያለመ የፓናል ውይይት ተካሂዷል፡፡
የፓናል ውይይቱ፤ በፕላንና ልማት ሚኒስቴር፣ በገለልተኛ የኢኮኖሚ አማካሪ ምክር ቤት እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት...
በበጀት ዓመቱ 10 ወራት ለ 1 ሺህ 458 ድርጅቶች የታክስ ቅሬታ ውሳኔ ተሰጥቷል- የገቢዎች...
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 በጀት ዓመት 10 ወራት ለ 1 ሺህ 458 ድርጅቶች የታክስ ቅሬታ ውሳኔ መሰጠቱን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።
የቅሬታ ምንጭ የሆኑ ጉዳዮችን በመለየት የሕግና የአሰራር ማሻሻያ እየተደረገ መሆኑም ገልጿል።
የገቢዎች...
“በኢትዮጵያና ቻይና ከፍተኛ ተቋማት መካከል ያለውን ትብብር ማጠናከር ይገባል” አቶ ደመቀ መኮንን
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያና ቻይና ከፍተኛ ተቋማት መካከል ጉድኝት መፍጠርና በትብብር መስራት እንደሚያስፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡
አቶ ደመቀ በቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርሲቲ ለቻይናውያን...
ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዥዩዋን ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዥዩዋን ጋር በቢሯቸው ተወያይተዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ ዶክተር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ...
የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስትቲዩቱ የባሕር ዳር ከተማን የፋሽን ከተማ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 11ኛው ኮተን፣ ቴክስታይል እና አልባሳት ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ ላይ የተገኙት በደቡብ አፍሪካ ሳይንስ እና ኢኖቬሽን ዩኒቨርሲቲ መምህር እና ተማራመሪ ፕሮፌሰር ማመሞ ሙጨ ኢትዮጵያ...








