አሚኮ የአማራን ሕዝብ ባሕል እና እሴት ከማስተዋወቅ ባለፈ የሕዝብ ለሕዝብ ትስስርን ለማጎልበት እየሠራ እንደሚገኝ...
አዲስ አበባ ፡ ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባዔ እና የቋሚ ኮሚቴ አባላት የአሚኮ አዲስ አበባ ስቱዲዮን አጠቃላይ ሥራ እና የአዲሱን ስቱዲዮ የግንባታ ሂደት ጎብኝተዋል።
በጉብኝታቸው አሚኮ በአዲስ አበባ በተለያዩ ቋንቋዎች ስርጭቱን...
በአማራ ክልል ከደን ልማት 1 ነጥብ 94 ሚሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደን ተከላ ሂደቱ ለሀገራዊ ኢኮኖሚ እንዲሁም ምርት እና ምርታማነትን በማሳደግ በኩል ድርሻው ከፍተኛ እንዳለው የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገልጿል።
ቢሮው ባለፈው ዓመት ከአጣና ሽያጭ፣ ከታክስ እና ከሮያሊቲ...
“በሞሮኮ በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ ስምንት ጀማሪ የሥራ ፈጣሪዎች ይሳተፋሉ።” የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሞሮኮ ማራካሽ ከግንቦት 23 እስከ 25 /2015 በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ ስምንት ጀማሪ የሥራ ፈጣሪዎች (ስታርርትአፖች) እንደሚሳተፉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ኢትዮጵያ በአውደ ርዕዩ ላይ ስትሳተፍ የዘንድሮው...
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የስኬት ማዕከላት የማጎልበቻ ሥልቶችን ለመንደፍ ሀገር አቀፍ ጉባዔ በባሕር ዳር...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከኢፌዲሪ ሥራና ፈጠራ ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የስኬት ማዕከላት የማጎልበቻ ሥልቶችን ለመንደፍ ሀገር አቀፍ ጉባዔ በባሕር ዳር ከተማ ማካሄድ...
ውስብስብ ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ለመቅረፍ መፍትሔዎቹ ላይ በጋራ መሥራት እንደሚገባ የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምኅረቱ...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ላጋጠሟት ውስብሰብ ኢኮኖሚያዊ ችገሮች መሰረታዊ መፍትሔ ለማፍለቅ ያለመ የፓናል ውይይት ተካሂዷል፡፡
የፓናል ውይይቱ፤ በፕላንና ልማት ሚኒስቴር፣ በገለልተኛ የኢኮኖሚ አማካሪ ምክር ቤት እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት...








