“አምስት ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን ነጻ የትምህርት እድል ተጠቃሚ ሊያደርጉ ነው”...
ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ የሚገኙ አምስት የማኅበረሰብ ትምህርት ቤቶች የመክፈል አቅም የሌላቸው ተማረዎችን ነጻ የትምህርት እድል ተጠቃሚ ሊያደርጉ መኾኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል
ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶቹም ሊሴ ገ/ማርያም ፣ ጣሊያን...
የኢንዱስትሪ ሚኒስተሩ አቶ መላኩ አለበል በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀውን የፋሽን ኤግዚቢሽንና ባዛር ጎበኙ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ተቋሙ በ11ኛው ዓለም አቀፍ የ"ጥጥ፣ ቴክስታይል እና የአልባሳት እሴት ሰንሰለት በአፍሪካ" ኮንፈረንስ ያዘጋጀውን የኢግዚብሽን ባዛር አስጎብኝቷል።
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ...
“አማራ ክልል ሀገሪቱን ሊለውጥ የሚችል የማዕድን ሃብት ያለው መኾኑን በተግባር እያረጋገጠ ነው” የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ(ዶ/ር) በባሕር ዳር ከተማ በ687 ሚሊዮን ብር የተገነባውን
አርዲ ፣ቀለምና እምነበረድ ማእድን መፍጫና ማሸጊያ ፋብሪካ የሙከራ ምርት እንቅስቃሴን ተመልክተዋል።
በምልከታው በምክትል ርእሰ መስተዳድር...
የጉዛራ ቤተ-መንግስት የጥገና ሥራ ተጀመረ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ቅርስነት የተመዘገበውና የጎንደር አብያተ-መንግስታት አካል የሆነው የጉዛራ ቤተ-መንግስት የጥገና ሥራ ተጀምሯል።
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚገኘው የጉዛራ ቤተ መንግስት የመፍረስ አደጋ ከተደቀነበት ረጅም ጊዜያትን አስቆጥሯል፡፡
ቤተ መንግስቱን ከመፍረስ...
“የኢትዮ-ቻይና ሁለንተናዊና ስትራቴጂካዊ የትብብር አጋርነት ተጨባጭ ውጤት አምጥቷል” የቻይና ምክትል ፕሬዝዳንት ሀን ዤንግ
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ-ቻይና ሁለንተናዊና ስትራቴጂካዊ የትብብር አጋርነት ተጨባጭ ውጤት ማምጣቱን የቻይና ምክትል ፕሬዝዳንት ሀን ዤንግ ገለጹ።
ምክትል ፕሬዝዳንቱ የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ተቀብለው አነገጋረዋል።
የኢትዮ-ቻይና ሁለንተናዊና...








