ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የሚያስፈልገው የደቅ ደሴት ወደብ ግንባታ ዛሬ መጀመሩን የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መንፈሳዊ እና ታሪካዊ ጸጋ ከተሰጣቸው የጣና ሐይቅ ገጸ በረከቶች መካከል የደቅ ደሴት አንዷ ነች፡፡ ሙሉ በሙሉ በውኃ ለተከበበችው ደቅ ደሴት ብቸኛው የትራንፖርት አማራጭ የባህር ላይ ትራንስፖርት ነው፡፡...

የሕዝብ ለሕዝብ ውይይት በማድረግ አካባቢያዊ ችግሮችን በዘላቂነት መፍታት እንደሚገባ ተጠቆመ።

ባሕርዳር : ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሮ ዲቨሎፕመንት ኔትወርክ ድርጅት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ እና ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አዋሳኝ ወረዳዎች ሲከሰቱ የነበሩ ግጭቶችን ለመፍታት ማኅበረሰቡን በማሳተፍ የሚሠራ ድርጅት ነው። ድርጅቱ በጅሌ ጥሙጋ ፣ ኤፍራታ እና...

“የክልሉ መንግሥት ማልማት ለሚችሉ እውነተኛ እና ቁርጠኛ ለኾኑ ባለሐብቶች አስፈላጊውን መሬት የሚያቀርብ መኾኑን አረጋግጣለሁ።”...

ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በዛሬው እለት አርዲ እምነበረድና ቀለም ፋብሪካን ተመልክተዋል። ፋብሪካው በግንባታው ዘርፍ ያለውን የግብአት ጉድለት በመሙላት ረገድ ጉልህ ድርሻ ማበርከት የሚችል ነው ብለዋል። በሀገራችን የልማት መስፋፋት...

ኢትዮ ቴሌኮም ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያቋቋሙት ስማርት የመማሪያ ክፍል በዛሬው...

ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም አካታች እና ጥራት ያለው ትምህርት ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ የተያዘውን እቅድ በቴክኖሎጂ ለመደገፍ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የስማርት የመማርያ ክፍል ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት አስረክቧል። በመርሐ...

የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ዘርፉ ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ለሚደረገው ሽግግር ትልቅ አቅም አለው”...

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት "የጥጥ፣ የቴክስታይል እና የአልባሳት እሴት ሰንሰለት በአፍሪካ" በሚል መልዕክት ለ11ኛ ጊዜ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በባሕርዳር ተካሂዷል። በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና...