የሕዝቦችን መሠረታዊ ጥያቄዎች ለመፍታት በቁርጠኝነት እንደሚታገሉ በምዕራብ ጎንደር ዞን በብልጽግና ፓርቲ ኮንፈረንስ የተሳተፉ አመራሮች...
ገንዳ ውኃ ፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን "ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን" በሚል መሪ መልዕክት ለሦሥት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ኮንፈረንስ ተጠናቋል።
ኮንፈረንሱ በክልሉ በየጊዜው የሚያጋጥሙ ዘርፈ...
በጎንደር ዩኒቨርሲቲና በናቡ ፕሮጀክት ትብብር በምሥራቅ ደንቢያ ወረዳ የተገነባ የጥቁር አዝሙድ ቅመም ማቀነባበሪያ...
ጎንደር፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቁር አዝሙድን እሴት በመጨመር ለማቅረብ የሚያስችል የማቀነባበር ሥራ በምሥራቅ ደንቢያ ወረዳ 51 ለሚደርሱ አርሶ አደሮች ግንባታው ተጠናቆ ርክክብ ተደርጓል ።
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የሚገኙት ምሥራቅና ምዕራብ ደንቢያ...
የሰባት ደብር ሀገር!
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሠላማዊ እና ሰማያዊ ውኃ የናኘበት የጣና ሐይቅ ጸጥታ ፍጹም የተለየ ስሜትን ይሰጣል፡፡ የውበት ሰገነት ለሆነችው የባሕር ዳር ከተማ ሌላ ገጸ ባሕሪ የሚያላብስ እና ከዓለማዊነት ወደ መንፈሳዊነት የሚያሸጋግር፤ ለንጽጽር...
በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በክልሉ እያደረጉ ያሉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ድርጅቶቹ በክልሉ የሠሯቸውንና በሂደት ላይ ያሉትን ሥራዎች የሚያሳይ ኤግዚቪሽን ተዘጋጅቷል።
በአማራ ክልል ከ160 በላይ ሀገር በቀልና የውጭ ድርጅቶች በትምህርት፣ በግብርና፣ በጤና፣ በመሠረተ ልማት፣ በሥራ እድል...
የብልፅግና ፓርቲ 10 ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ በመካሄድ ላይ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መድረኩ የተጀመረው በቅርቡ በአሳዛኝ ሁኔታ ሕይዎታቸውን ላጡት ለፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ አባል ለአቶ ግርማ የሺጥላ የ1 ደቂቃ የኅሊና ፀሎት በማድረግ ነው።
በውይይቱ ላይ የሁሉም ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊዎች...







