የቱርኩ ፕሬዝዳንት በድጋሜ በመመረጣቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይብ ኤርዶኻን በድጋሜ በመመረጣቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዝዳንቱ በድጋሜ መመረጣቸውን ተከትሎ በኢትዮጵያ እና ቱርክ መካከል ያለው የቆየ ግንኙነት...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ አቶ ደመቀ በቻይና ዋና የኢንቨስትመንት መናኸሪያ በሆነችው ጓንዦ ከተማ ዛሬ በተካሄደ የኢንቨስትመንት መድረክ...

የባሕር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ከ43 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ...

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ከ43 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ወጭ የተደረገበትን ባለ ስድስት ወለል የእንግዳ ማረፊያ ሕንጻ ገንብቶ አስመርቋል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ...

“ዛሬም እንደትላንቱ ለሀገርና ለሕዝብ ተልዕኳችንን በብቃት እንወጣለን” ተመራቂ የፖሊስ አባላት

ደብረ ታቦር ፡ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በቅርቡ በተሠራው የፖሊስ ሪፎርም መሰረት ወደ ኮሚሽኑ የተቀላቀሉትን የቀድሞው የአማራ ልዩ ኃይል አባላትን አሰልጥኖ አስመርቋል። ወደ አማራ ክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የተቀላቀሉ የቀድሞው...

በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የለውጥ ፍኖተ-ካርታ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው።

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የለውጥ ፍኖተ-ካርታ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ይገኛል። ውይይቱን በንግግር የከፈቱት የምክር ቤቱ አፈ-ጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ ከሦስቱ የመንግሥት አካል...