“ጣናን የሚጋፋው በዝቷል” አያሌው ወንዴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጣና ሐይቅ ለኢትዮጵያውያን የተሰጠ በረከት ነው። ከኢትዮጵያዊያንም አልፎ የዓለምን የአየር ጸባይ ለውጥን በማመጣጠን ለምድራችን ጤና አስፈላጊ ሥለመኾኑ ታምኖበት በዓለም አቀፍ መዝገብ የሰፈረ ሕይወት አድን ሃብት ነው። የሁሉም ሃብት...

“በቀጣዩ የመኸር እርሻ ከ508 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል” የግብርና ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በ2015/16 የመኸር ምርት ዘመን ከ508 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የብርዕና አገዳ ሰብሎች ዴስክ ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ቢረዳ እንደገለጹት፤ በፌዴራል...

በዓባይ ግድብ ሰው ሠራሽ ሐይቅ ላይ ዓሣ ማስገር ተጀመረ።

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓባይ ግድብ ሰው ሠራሽ ሐይቅ ላይ ዓሣ ማስገር መጀመሩንና በቀን በአማካኝ አሥራ ሁለት ኩንታል የዓሣ ምርት እየተገኘ መሆኑን የቤንሻንጉል ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና...

በሀገር አቀፍ ደረጃ የግብርና አፈጻጸምን በማዘመን የምግብ ሥርዓትን የሚያሻሽል ብሔራዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ10ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የግብርና አፈጻጸምን በማሻሻል የምግብ ሥርዓትን የሚያሻሽል ብሔራዊ ኮንፈረንስ እያተካሄደ ነው። በኮንፈረንሱ ላይ ሀገር አቀፍ እና ዓለምአቀፍ ምርምሮች ቀርበው ይገመገማሉ። በባሕር...

የረቡዕ ገበያ ከተማን የንጹህ መጠጥ ውኃ ችግር ለመቅረፍ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ...

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ረቡዕ ገበያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሚገኘው የስናን ወረዳ ከተማ ናት። ከ30 ሽህ በላይ ሕዝብ ይኖርባታል። ከደብረ ማርቆስ ከተማ 27 ኪሎ ሜትር ወደ ሰሜን አቅጣጫ ከጮቄ ተራራ ግርጌ...