ፀደይ ባንክ አርቲስት ሰለሞን ቦጋለን አምባሳደር አድርጎ ሾመ።

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፀደይ ባንክ በ7 ነጥብ 75 ቢሊዮን ብር የተከፈለ እና በ11 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ካፒታል ወደ ባንክ ኢንዱስትሪ መግባቱ ይታወሳል። የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መኮንን...

የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኀላፊዎች የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተውን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ ጎበኙ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ፣ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ፣...

የአፈር ማዳበሪያ እጥረት ግን አለ?

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የምንገኘው በ2015/16 የመኸር ምርት እርሻ እና የዘር ወቅት ላይ ነው፡፡ “አንድ ክረምት የነቀለውን 10 ክረምት አይመልሰውም” ይላል አርሶ አደር የክረምት ወቅት የቱን ያክል አስፈላጊ መኾኑን ሲያወሳ፡፡ በተለይ ደግሞ ሀገራዊ...

አገልግሎቱ ለእጀባ፣ ለበረራ ደኅንነት መኮንኖችና አመራሮች ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና ያጠናቀቁ ሰልጣኞችን አስመረቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የሀገር መሪዎችን፣ ቁልፍ መሰረተ ልማቶችን ከአደጋ የመጠበቅና የበረራ ደኅንነነትን የማረጋገጥ ተልዕኮውን በብቃት ለመፈጸም የሰው ኃይሉን በተከታታይ ስልጠናዎች እያበቃ መሆኑን ገለጸ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት...

ለኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ስኬት የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ባለሙያዎች ሙያዊ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ይበልጥ ተጠናክሮ እንዲቀጥል በማድረግ ሂደት ውስጥ የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ባለሙያዎች ሙያዊ ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስገነዘበ። ያለፈው አንድ ዓመት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ስኬቶችና ቀጣይ አቅጣጫ ላይ ያተኮረና...