በመካነ ሰላም ከተማ የተከሰተ ድንገተኛ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን የከተማዋ ፖሊስ ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመካነ ሰላም ከተማ አስተዳደር ፓሊስ ጽሕፈት ቤት የወንጀል ታክቲክ ምርመራ ክፍል ኃላፊ ረዳት ኢንስፔክተር ክንዱ ወርቅነህ እንደገለፁት፤ ግንቦት 25/2015 ዓ.ም በመካነ ሰላም ከተማ ቀበሌ ሁለት ህዳሴ ሆቴል...
በደብረ ታቦር ከተማ ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገነቡ መሠረተ ልማቶች ተመረቁ።
ደብረ ታቦር፡ ግንቦት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ከዓለም ባንክ በተገኘ ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት የተለያዩ መሰረተ ልማቶች ተገንብተው ለአገልግሎት ዝግጁ ኾነዋል። የከተማዋ ነዋሪዎች በገንዘብና በጉልበት ድጋፍ በማድረግ በአጭር ጊዜ ተጠናቀው...
በአማራ ክልል ወረዳዎች መጋዝን ውስጥ የተቀመጠ የአፈር ማዳበሪያ በፍጥነት ለአርሶ አደሩ በፍትሀዊነት እንዲሠራጭ የግብርና...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በአማራ ክልል እየተከናወነ ያለውን የማዳበሪያ አቅርቦትና ስርጭት ሂደት የመስክ ምልከታ አድርገዋል።
የቋሚ ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ አቶ ሙባረክ ኤልያስ፣...
“አዲስ አበባ የኪነ ጥበብ አቅሟን ማሳደግና ለጎብኝዎች መዳረሻነት መብቃት እንድትችል መሥራት ይገባል” አቶ ሰርጸ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 14ኛው ከተማ አቀፍ የኪነጥበብ ሳምንት ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ግዮን ሆቴል ተከፍቷል።
በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ባሕል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ የኪነጥበብ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኀላፊ ሰርፀ ፍሬ ስብሀት...
“የዲጂታል ነዳጅ ግብይቱ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የሚገባው ነዳጅ ለታለመለት ዓላማ እንዲውል ያስቻለ ኾኗል”...
አዲስ አበባ : ግንቦት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዲጂታል ነዳጅ ግብይትን አስመልክቶ ለተጠቃሚዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በአዲስ አበባ አዘጋጅቷል።
በመድረኩ የተገኙት ተጠቃሚዎችና የነዳጅ ማደያ ሠራተኞች እንዳሉት ሲቢኢ ብር ዲጂታል የነዳጅ...








