ባለፉት 9 ወራት የእቅዱን 70 በመቶ ወሳኝ ኩነቶችን መመዝገቡን የአማራ ክልል ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ በሕዝብ ብዛት ተመስርቶ ለሚደረገው ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል፣ ለውሳኔ ሰጪው እና ፖሊሲ አውጭው የመረጃ ምንጭ ኾኖ ያገለግላል፡፡ በክልሉ የሚኖረውን ልደት፣ ሞት፣ ጋብቻ እና መሰል ኩነቶችን ተከታትሎ...
በአማራ ክልል ከ77ሚሊዮን ሜትር ኪዩብ በላይ የተፈጥሮ ማዳበሪያ መዘጋጀቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ለዘንድሮው የመኸር ምርት ዘመን ጥቅም ላይ የሚውል በዓይነትና በብዛት ከፍተኛ ቁጥር ያለው የተፈጥሮ ማዳበሪያ መዘጋጀቱን ነው ቢሮው ያስታወቀው።
የተፈጥሮ ማዳበሪያ እየገጠመ ያለውን የሰውሰራሽ የአፈር ማዳበሪያ እጥረት ችግር ከመፍታትም...
“የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ከፍ ሲል ኢትዮጵያዊ ዝቅ ሲል አማራ ነዉ” ኮኔሬል ደመቀ ዘዉዱ
ሁመራ: ግንቦት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሁመራ እና ማይካድራ ከተሞች ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። ሰልፈኞቹ የወልቃይት እና የራያ አማራ ማንነት ጥያቄን የርእስት ማስመለስ ስም በመስጠት ወደ ኋላ መመለስ አይቻልም፣ ሀገር...
“ለነጻነታችን ዋጋ ከፍለንበታል ወደ ኃላ ላንመለስ ነጻ ወጥተናል” የወልቃይት ወረዳ ነዋሪዎች
ሁመራ፡ ግንቦት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ነዋሪዎች መንግሥት የማንነታቸውን ጥያቄ በሕግ እንዲያጸድቅላቸውና የበጀት ተጠቃሚ እንዲኾኑ በሰላማዊ ሰልፍ ጠይቀዋል።
ሕዝባዊ ሰልፉ በሁመራ ፣ በዳንሻ ፣ በማይካድራ ፣ በወልቃይት ፣ በጠገዴ ፣በአደባይ...
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ማቻከል ወረዳ 36 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የጠጠር መንገድ በኀብረተብ ተሳትፎ ተገንብቶ...
ደብረማርቆስ: ግንቦት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመንገድ መሠረተ ልማቱ ለዘመናት የቆየውን የኀብረተሰቡን የመንገድ ችግር የፈታ ሲኾን፣ ሰባት ቀበሌዎችን ከወረዳው ከተማ ጋር ያገናኛል። በዚህም ማቻከል፣ ስናን እና ቢቡኝ ወረዳዎችን ማገናኘትም ችሏል።
የማቻከል ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ አቶ ታምሩ...








