የጥራሪ ወንዝ ድልድይ ጥገና የፊታችን ማክሰኞ እንደሚጀመር የዋግኸምራ ብሄረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጻግብጅ ወረዳን ከሰቆጣ ጋር የሚያገናኘውን ብቸኛ ድልድይ ጠግኖ ወደ ሥራ ለማስገባት ጥረት እየተደረገ መኾኑን የዋግኸምራ ብሄረሰብ አሥተዳደር አስታውቋል፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያ በተካሄደው ጦርነት ጉዳት ከደረሰባቸው ትላልቅ ድልድዮች መካከል ሰቆጣና...

“ዓለም አቀፉ ‘የቤተሰብ ሬሚታንስ መላኪያ ቀን’ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰኔ 13 ቀን 2015 ዓ.ም...

ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ ‘የቤተሰብ ሬሚታንስ መላኪያ ቀን’ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሰኔ 13 ቀን 2015 ዓ.ም በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሚከበር የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታውቋል። አገልግሎቱ ከጀርመን ተራድኦ ድርጅት /ጂ.አይ.ዜድ/ እንዲሁም...

እየተበራከተ ያለውን በጎዳና ላይ የሚኖሩ ልጆችን ቁጥር በመደጋገፍ መቀነስ ያስፈልጋል ተባለ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሕፃናት ቀን "ሰላም፣ ፍቅር፣ እንክብካቤ እና ጥበቃ ለሁሉም ሕፃናት" በሚል መሪ መልዕክት በአፍሪካ ለ33ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ ይከበራል። የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ...

“በቀጣይ 20 ቀናት ውስጥ 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ ይደርሳል” ግብርና...

ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ግብርና ሚኒስቴር አሁናዊ ሀገራዊ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦትና ስርጭትን በተመለከተ ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም በቀጣይ 20 ቀናት ወይንም እስከ ሰኔ 21/2015 ዓ.ም ተጠናቆ ጅቡቲ ወደብ ይገባል ብሏል። የግብርና ሚኒስትር...

የአማራ ክልል ዓሣ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት በዘርፉ የሚስተዋሉ ሕገ-ወጥ ድርጊቶችን ለመከላከል ሁሉም...

ባሕር ዳር: ሰኔ 2/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጣና ዙሪያ በሚገኙ 10 ወረዳዎችና 60 ቀበሌዎች ላይ ተሳትፏዊ የዓሣ ሃብት ልማት አሥተዳደር ግብረ ኃይል ተቋቁሞ ወደ ሥራ መግባቱንም ጽሕፈት ቤቱ አስታውቋል። በገጸ-ምድርና በከርሰ- ምድር ውኃ ጸጋ የታደለው የአማራ...