የደሴ ከተማ የአስፓልት ፕላንት ማምረቻ ማሽን ግዥ ተፈጽሞ ወደ ከተማዋ መግባቱን ከተማ አስተዳደሩ ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለዚህ ስኬት የደሴ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ ለመላው የከተማዋ ነዎሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል።
የከተማዋ መሪዎች ባደረጉት ያለሰለሰ ጥረት በ71ሚሊየን 720ሺ ብር ግዥ የተፈፀመው የአስፓልት...
ኢንስቲትዩቱ ሦስት ሚሊዮን ሀገር በቀል እጽዋትን ለተከላ አዘጋጅቷል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአየር ንብረት ለውጥን የተላመዱ ሦስት ሚሊዮን የሀገር በቀል ዕጽዋት ችግኞች ማዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ብዝኃ ሕይወት ኢንስቲትዩት አስታውቋል።
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መለሰ ማሪዎ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ለዘንድሮው ዓመት የአረንጓዴ...
የቻይናው ማዕድን (ሻንዢ) ኢነርጂ ግሩፕ በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና ማዕድን (ሻንዢ) ኢነርጂ ግሩፕ ሊቀመንበር ዣንግ ዢ ፔንግ ጋር በኢትዮጵያ በዘርፉ መዋዕለ ንዋይ ፈሰስ ማድረግ በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ተወያይተዋል።
በውይይቱ ወቅት አምባሳደሩ ኢትዮጵያ ቅድሚያ...
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የባሕል መድኃኒቶችን በሳይንሳዊ መንገድ እያዘጋጀ ነው።
👉ሦስት መድኃኒቶች በቅርቡ ሙከራ ይደረግባቸዋል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የባሕል መድኃኒቶችን በሳይንሳዊ መንገድ እያዘጋጀ መሆኑን አስታውቋል፡፡ በተያዘው ዓመት በሳይንሳዊ መንገድ የተቀመሙ ሦስት የባሕል መድኃኒቶች በሰዎች ላይ ይሞከራሉ ተብሏል፡፡
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ...
“አለመግባባቶችን በምክክር በመፍታት የተሻለች ኢትዮጵያን ለመገንባት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል” ሃገራዊ የምክክር ኮሚሽን
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አለመግባባቶችን በምክክር በመፍታት የተሻለች ኢትዮጵያን ለመገንባት ለሚደረገው ጥረት ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩሉን ሚና እንዲወጣ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ።
የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ በጋምቤላ ክልል ከነገ...








