ግጭት የተከሰተባቸውን አካባቢዎች መልሶ ለመገንባትና ለማቋቋማ የ20 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር መርሃ ግብር ይፋ ሆነ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ግጭት የተከሰተባቸውን አካባቢዎች መልሶ ለመገንባት ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ለመልሶ ማቋቋም ግንባታ ፕሮግራም የሚውል የ20 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር መርሃ-ግብር ይፋ ሆኗል።
በግጭት ምክንያት የወደሙ መሠረተ-ልማቶችን መልሶ ለመገንባትና ለማቋቋም የተባበረ...
“ከ2 ሺህ በላይ የልጅነት ጋብቻዎች ከተጋቢ ቤተሰቦች ጋር በተደረገ ድርድር ማስቆም ተችሏል” የአማራ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የሴት ልጅ ግርዛትና የሕጻናት ጋብቻ ለመከላከል በሚቻልባቸው ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል።
በውይይቱ የሴት ልጅ ግርዛትና የሕጻናት ጋብቻን...
የምድሪቷ ሕይዎት!
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለደንም ጊዜ አለው፡፡ ደንም እንደ ሰው ልጅ ነገሥታት በተቀያየሩ እና መንግሥታት በተለዋወጡ ጊዜ ክፉ እና ደግ ጊዜያትን ያሳልፋል፡፡ በኢትዮጵያ ደግሞ ደን ከሰው ልጅ ጋር በርካታ ውጣ ውረዶችን አይቷል፡፡...
የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ ሥርዓትን የተሻለ እና ጠንካራ ለማድረግ የረጅ ድርጅቶች እና ሀገራዊ ተቋማት...
አዲስ አበባ : ሰኔ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የአሜሪካ የተራድኦ ድርጅት (ዩ.ኤስ.ኤ .አይ.ዲ) በኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ምላሽ ሥርዓትን እና በሽታ የመከላከል አቅምን ለመገንባት የሚያስችል የ12 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ እና የፕሮጀክት ትግበራ ይፋ ማድረጊያ ሥነ-ሥርዓት አከናውኗል።
ፕሮጀክቱ...
“የአማራ ማንነታችን እንደጋለ ብረት ይፈተን እንደኾነ እንጅ ከቶውንም ሊሰበር አይችልም” የጠለምቱ ታሪክ አዋቂ አባት...
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለሶስት አስርት ዓመታት የአማራው ኹነኛ የማንነት ማጠንጠኛ ጥያቄ ኾነው ሲነሱ የነበሩ ቦታዎች አመክንዮ አልባ በኾነ የፖለቲካ ውሳኔ ማንነታቸውን የተነጠቁ በ1984 ዓ.ም ነበር። ይህ ሲኾን የአካባቢውን ነዋሪዎች አሳትፎ፣...








