የሀገራችንን ነባር እሴቶች እና የሽግግር ፍትሕን በመጠቀም ዘላቂ ሰላም መገንባት ያስፈልጋል ተባለ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሽግግር ፍትሕ እና ሰላም ግንባታን የተመለከተ ሀገራዊ ጥናታዊ ውይይት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ ከተለያዩ የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች የተጋበዙ የሕግ ምሁራን ጥናቶችን አቅርበዋል። በቀረቡ ጥናቶች ላይ ውይይቶች...

የምሥራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ዓመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡

አዲስ አበባ: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ዓመታዊ ጉባዔ በየዓመቱ የሚካሄድ ሲኾን ዘንድሮ ለ6ኛ ጊዜ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። ይህ ጉባዔ ከ300 በላይ በፋይናንስ ዘርፍ ውስጥ ያሉ መሪዎች ፣ ፖሊሲ አውጭዎችና አማካሪዎች ፣ የመንግሥትና...

የአማራ ክልል ጤና ቢሮ 8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የሕክምና መሳሪያ ድጋፍ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጀፓይጎ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ለአማራ ክልል ጤና ቢሮ 8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። በአማራ ክልል በነበረው የወረራ ጦርነት በርካታ የጤና...

ጋዜጠኛ ሕይወት ታደሰ ለልብ ህሙማን መርጃ ማእከል ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ የሚቆጠር ቁሳቁስ ድጋፍ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጋዜጠኛ ሕይወት ታደሰ ለልብ ህሙማን መርጃ ማእከል በማኅበራዊ ሚዲያ ያሰባሰበችዉን ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ የሚቆጠር ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጋለች። የልብ ህሙማን መርጃ ማእከል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ህሩይ አሊ ጋዜጠኛ...

በወቅታዊ ቀጣናዊ ጂኦ-ፓለቲካ የደኅንነት ሁኔታ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ደኅንነት ያለው አንድምታ ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት...

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በወቅታዊ ቀጣናዊ ጂኦ-ፓለቲካ የደኅንነት ሁኔታ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ደኅንነት ያለው አንድምታ ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። በዝግጅቱ ላይ የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ልዩ የፖሊሲ አማካሪ...