ኮሚቴው የመገጭ ግድብ ሥራ ፕሮጀክት ተጠናቅቆ ሕዝቡ ተጠቃሚ እንዲሆን በቅንጅት መሠራት እንዳለበት አሳሰበ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመገጭ ግድብ ሥራ ፕሮጀክት ተጠናቆ ሕዝቡ ተጠቃሚ እንዲሆን የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በቅንጅት መሥራት እንዳለባቸው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ። ቋሚ ኮሚቴው የመገጭ...

በቀን ለ30 ህጻናት አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የዓይን ህክምና ማዕከል ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አለርት ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በቀን ለ30 ህጻናት አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የህጻናት ዓይን ህክምና ማዕከል ለመገንባት በዛሬው ዕለት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የህጻናት ዓይን ህክምና ማዕከል ግንባታ ማስጀመሪያ መርኃ ግብር...

የክረምት ወቅትን ተከትሎ ሊከሰት የሚችልን የወባ በሽታ ለመከላከል በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የባሕር ዳር ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መምሪያው ለአሚኮ በሰጠው መረጃ የክረምቱን ወቅት ተከትሎ የወባ በሽታ ሥርጭት መጨመሩን ገልጿል። የባሕር ዳር ከተማ ጤና መመሪያ ኀላፊ አስማማው ሞገስ እንደተናገሩት በከተማዋና አካባቢዋ የወባ በሽታ ስርጭት...

“ኢጋድ የሱዳን ችግር ፈች ኮሚቴ አቋቁሞ በአዲስ አበባ እንዲካሔድ አቅጣጫ ማስቀመጡ ታሪካዊ ውሳኔ ነው”...

አዲስ አበባ: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ ከሦስት ዓመታት በኋላ የተካሄደው መደበኛ የኢጋድ ስብሰባ ትልልቅ ውሳኔዎች የተላለፉበት ነበር ብለዋል። በጉባዔው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር...

“108 ኪሎ ሜትር መንገዶችን ገንብተን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል” የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የ11 ወራት ዕቅድ አፈጻጸምን አስመልክቶ መግለጫ ሠጥቷል። የኤጀንሲዉ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ጌትነት ዘውዱ በበጀት ዓመቱ 8 የጠጠር መንገዶችን እና 37 ድልድዮችን በ900 ሚሊዮን...