አምባሳደር ስለሺ በቀለ በአሜሪካ ከሚገኙ ከ36 በላይ የዳያስፖራ አደረጃጀት ኃላፊዎችና ተወካዮች ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አምባሳደር ስለሺ በቀለ በአሜሪካ ከሚገኙ ከ36 በላይ የዳያስፖራ አደረጃጀት ኃላፊዎችና ተወካዮች ጋር ዛሬ ውይይት አድርገዋል። ውይይቱም በአገራችን ዘላቂ ሰላምን ለመገንባት እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎች፣ የገጠሙ ፈተናዎችና መፍትሄዎቻቸው፣ በታላቁ...

አየር መንገዱ 6 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አገኘ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተያዘው በጀት ዓመት 6 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል፡፡ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው በሰጡት መግለጫ በተያዘው በጀት ዓመት የኢትዮጵያ...

“በበቂ መጠን እና ዓይነት ምርጥ ዘር ቀርቧል” የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ለሚዘሩ ሰብሎች በበቂ መጠን እና ዓይነት ምርጥ ዘር መቅረቡን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። አርሶአደር ጌትነት ባስሌ በሰሜን አቸፈር ወረዳ የይስማላ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። ማሳቸውን...

“የማኅበረሰብ ዓቀፍ የጤና መድኅን አገልግሎት ተግባራዊ ከተደረገ ጀምሮ የማኅበረሰቡ ወደ ጤና ተቋማት ተመላልሶ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና መድኅን ዜጎች በጋራ ባቋቋሙት የጤና ፈንድ ያልታሰቡ የሕክምና ወጭዎችን ለማስቀረት የሚረዳ ስልት ነው። በአማራ ክልል ማኅበረሰቡ በሕመም ምክንያት የሚያወጣውን ከፍተኛ የሕክምና ወጭ ለመቅረፍ ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ ማኅበረሰብ...

“በአንድ እጅ ነጻነት፣ በሌላው እጅ ልማት – ወልቃይት”

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እነዚያ ብርቱ ክንዶች ሳይዝሉ ኖረዋል፣ እነዚያ ጀግኖች ከልባቸው ላይ እንደታጠቁ ዘመናትን ተሻግረዋል፣ እነዚያ ልበ ሙሉዎች የመከራውን ዳገት አልፈዋል፣ እነዚያ የበረሃ መብረቆች፣ አይደፈሬ አንበሶች ለእውነት ኖረዋል፣ በእውነት ታግለዋል፣ ስለ...