ጃፓን በአማራ እና ትግራይ ክልሎች ለሚደረገው የትምህርት ቤት እና የንጹህ መጠጥ ውኃ መልሶ ማልማት...
አዲስ አበባ: ሰኔ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበራዊ መሰረተ ልማትን በአማራ እና ትግራይ ክልሎች ማሻሻል ፕሮጀክት በዩኒሴፍ ኢትዮጵያ እና በጃፓን ዓለም አቀፍ ተራድኦ ኤጀንሲ (ጃይካ) በኩል ይተገበራል።
ይህን የመልሶ ግንባታ ሥራ ለማከናወን የጃፓን ኢምባሲ ከዩኒሴፍ እና...
ቡናን ጨምሮ ሌሎች ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ያላቸው የቆላ እና የደጋ ፍራፍሬ ችግኞችን ለተከላ ማዘጋጀቱን የአማራ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በየዓመቱ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ያላቸው የቆላ እና የደጋ ፍራፍሬዎችን ጥራቱን በጠበቀ መንገድ በማዘጋጀት ለአርሶ አደሮች ያከፋፍላል፡፡
አርሶአደር እንዳለው አያሌው በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የባንጃ ወረዳ የሠንከሳ...
“ጠፍጣፋ ድንጋይ መሮ አይበሳውም፣ የአባቱን ታሪክ ልጁ አይረሳውም”
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጀግና ልጆች ታሪካቸውን አይረሱም፣ ቃል ኪዳናቸውን አያጥፉም፣ ማሕተባቸውን አይፈቱም፡፡ የጀግና ልጆች የአባትና የእናታቸውን አይጥሉም፣ ታሪካቸውን ያስታውሳሉ፣ ታሪካቸውን ያስጠብቃሉ፣ ያስከብራሉ፡፡ ታሪክም ይሠራሉ፡፡
የወልቃይት ጀግኖች፣ የጠገዴ አንበሶች፣ የበረሃዎቹ መብረቆች “...
ለመጀመሪያ ጊዜ በአዊኛ ቋንቋ የተሠራው “አንታጉ” ፊልም ለእይታ ሊበቃ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለመጀመሪያ ጊዜ በአዊኛ ቋንቋ የተሠራው "አንታጉ" የተሰኘው ፊልም ለአዊኛ ቋንቋ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ ገልጿል፡፡
581 የፊልም ተዋናዮች የተሳተፉበት "አንታጉ" የተሰኘው ፊልም...
በአማራ ክልል የሚገኙ የማዕድን ሃብቶችን በስፋት በማጥናት ዘርፉን ሁነኛ የሃብት ምንጭ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ክልል እምቅ የግንባታ እና የከበሩ ማዕድናት ባለቤት እንደኾነ ባለሙያዎች ይናገራሉ። ማዕድናትን ጥቅም ላይ ለማዋል ግን በቅድሚያ የማዕድናቱን ዓይነት፣ መጠን እና የጥራት ደረጃ መለየት አስፈላጊ ነው። የአማራ ክልል...








