” በደቡብ ወሎና በሰሜን ሸዋ የተከሰተውን ተመች ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠር ችለናል” የአማራ ክልል ግብርና...
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሁሉን አውዳሚ ተመች በአማራ ክልል ተከስቷል። ሁሉን አውዳሚ ተመቹን መቆጣጠር ካልተቻለ በበልግ ዝናብ ሊገኝ የሚችለው ምርታማነት በእጅጉ ይጎዳዋል።
የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ኃላፊ ወርቃለማሁ ኮስትሬ ዝናብ ቀድሞ...
ከክረምት ጋር ተያይዞ የሚፈጠረውን የኃይል መቆራረጥ ለመቀነስ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የክረምቱን ወቅት ተከትሎ በሚፈጠር ከባድ ነፋስ እና ዝናብ በተለይም በአሮጌ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመሮች እና ምሰሶዎች ላይ ጉዳት ይደርሳል። በኃይል ማስተላለፊያ መስመሮች አቅራቢያ ዛፎች የሚኖሩ ከኾነ ደግሞ በነፋስ ምክንያት...
“የብልጽግናን እሴቶች በመላበስ ለሀገር አንድነት መሥራት ከብልጽግና ፓርቲ ተተኪ ሴት አመራሮች ይጠበቃል” የብልጽግና...
አዳማ: ሰኔ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአዳማ ለ10 ቀናት ሲሰጥ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ የተተኪ ሴት አመራሮች ስልጠና ተጠናቋል።
ከተለያዩ የፌዴራልና የክልል ተቋማት እና ሴቶች ሊጎች ለተውጣጡ በብልጽግና ፓርቲ የአፈፃፀምና የፓርቲ ተሳትፎ ላይ የተሻሉ ለተባሉ ...
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የአቅመ ደካሞችን ቤት ማደስ መርሃ ግብር ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች...
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የክረምት የአቅመ ደካሞችን ቤት መሥራትና የጥገና ፕሮግራም የክልልና የፌዴራል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በግሽ ዓባይ ክፍለ ከተማ ተጀምሯል።
በፕሮግራሙ የደቡብ ኢትዮጵያ...
” የደሴ ወጣቶች የበጎ ፈቃድ ሥራዎች ለደሴዎች ኩራት፤ ለኢትዮጵያም ተምሳሌት ናቸው” ከተማ አሥተዳደሩ
ደሴ: ሰኔ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር የ2015 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፈቃድ እቅድ ትውውቅ መድረክ እየተካሄደ ነው።
በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ ቁጥር 2 በሚል መሪ ሃሳብ የሚካሄደው የዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ ...








