አራጣ እና የሕግ ተጠያቂነት
ባሕር ዳር: ጥር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አራጣ ተበዳሪን ያልተገባ የወለድ ስሌት በማስከፈል የሚፈጸም የወንጀል ድርጊት ነው፡፡ አበዳሪ በሚወስነው መሠረት ከዓይነቱ በተጨማሪ የሚከፈል ክፍያም ነው፡፡
ስለ አራጣ ምንነት፣ ጉዳቶችና በሕግ ስለመከልከሉ በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የኢኮኖሚ...
የፍትሕ ሥርዓቱን ዲጂታላይዝድ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ነው።
ገንዳ ውኃ: ጥር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ወረዳ ፍርድ ቤት አገልግሎት አሰጣጡን ቀልጣፋ እና ጥራት ያለው ለማድረግ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል።
የመድረኩ ተሳታፊ ወጣት አሊ መሐመድ አገልግሎት አሰጣጡ ፍትሐዊ...
አዲሱ የመሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም አዋጅ ምን አዲስ ነገር ይዞ መጣ?
ባሕር ዳር: ጥር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት በ6ኛ ዙር፤ 5ኛ ዓመት፤ 11ኛ መደበኛ ጉባኤው የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም ማሻሻያ አዋጅን አጽድቋል፡፡
በገጠር መሬት ቢሮ የገጠር...
በአማራ ክልል የመማሪያ መጻሕፍት ሥርጭት በምን ደረጃ ላይ ነው ?
ባሕር ዳር: ጥር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የትምህርት ጥራቱን ለማስጠበቅ እና የተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል የግብዓት አቅርቦት የማሟላት ሥራ ይሠራል።
ከግብዓት አቅርቦቶቹ መካከል የመማሪያ መጻሕፍት ሥርጭት ይገኝበታል። በክልሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ መጻሕፍት እየታተሙ ለተማሪዎች ይሠራጫሉ። ነገር...
ጥምቀትን በጎንደር ለማክበር የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ጎንደር: ጥር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው መግለጫ ሰጥተዋል።
ከንተባው ወርኃ ጥር ጎንደር ከተማ የምትሞሸርበት፣ ባሕላዊ እና ሃይማኖታዊ ትውፊቶች ጎልተው የሚወጡበት መኾኑን ተናግረዋል።
የከተሞች እናት የኾነችው ጎንደር ከተማ የሃይማኖት መቻቻል፣...








