“የአማራ ማንነታችን በአፋጣኝ ሕጋዊ ዕውቅና ይሰጠን” የምሥራቅ ጠለምት ወረዳ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምሥራቅ ጠለምት ወረዳ ልክ እንደ ወልቃይትና ራያ ኹሉ ለሦስት አስርት ዓመታት ከማንነቱ ውጪ በህወሃት በኀይል ተወስዶ በቋንቋው እንዳይናገር፤ ባሕሉን እንዳያሳድግ፤ በሀብቱ ልክ እንዳይለማ አፈና ሲፈጸምበት ቆይቷል። አካባቢው ባለፉት...
ምስጢራዊው ሐይቅ፡ ጣና
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በውስጡ እልፍ ሕይዎት ያላቸው አዕዋፍት እና ፍጥረታት የከተሙበት ሐይቅ ቢኾንም ዝምታው ግን ፈጽሞ ያስፈራል፡፡ ጸጥታው ሰብዓዊ ፍጡራንን ያቀፈ እና ዘረ ብዙ እጽዋትን የታቀፈ የሐይቆች ንጉሥ ስለመኾኑ ይመሰክራል፡፡ ቅዱስ...
“የአማራ ማንነታችን በአፋጣኝ ሕጋዊ ዕውቅና ይሰጠን” የምሥራቅ ጠለምት ወረዳ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምሥራቅ ጠለምት ወረዳ ልክ እንደ ወልቃይትና ራያ ኹሉ ለሦስት አስርት ዓመታት ከማንነቱ ውጪ በህወሃት በኀይል ተወስዶ በቋንቋው እንዳይናገር፤ ባሕሉን እንዳያሳድግ፤ በሀብቱ ልክ እንዳይለማ አፈና ሲፈጸምበት ቆይቷል። አካባቢው ባለፉት...
“ጥቅሙን አውቀነዋልና ችግኝ መትከል አናቆምም” የባንጃ ወረዳ አርሶ አደር
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሩቅ ለሚያያት አረንጓዴ ካባ የደረበች ሙሽራ ትመስላለች፡፡ አልፎ አልፎ ከሚታዩ የእርሻ ማሳዎች ውጭ ነፃ ኾኖ የሚታይ መሬት የለም፡፡ እየቀረቡ ሲሄዱ ለመቁጠር የሚያስቸግር ዲከረንስ የተባለ ዛፍ በስፋት...
አማራ ባንክ አንድ ዓመት ሞላው! በዚህ አንደኛ ዓመት በዓላችን በውስጥ አቅም የበለጸገውን የሞባይል ባንክ...
እንኳን ደስ አላችሁ!
አማራ ባንክ አንድ ዓመት ሞላው! በዚህ አንደኛ ዓመት በዓላችን በውስጥ አቅም የበለጸገውን የሞባይል ባንክ መተግበሪያ ወደ እናንተ ስናቀርብ በደስታ ነው፥ ABa Mobile Banking ከፕሌይ ስቶር በማውረድ የባንካችንን ዲጂታል ዓለም ይቀላቀሉ።
አማራ...