“የግብርናዉን ዘርፍ ለማዛመን አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በፋይናንስ መደገፍ አለባቸዉ” የግብርና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: ሰኔ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርናዉን ዘርፍ ለማዛመን አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች በፋይናንስ መደገፍ እንዳለባቸው የግብርና ሚኒስቴር ግርማ አመቴ ተናገሩ።
የግብርናዉን ዘርፍ ለማዘመን ያለመ ዉይይት ተካሂዷል።
በ10 ዓመት የግብርና መሪ እቅድ ዉስጥ የግብርናዉን ዘርፍ በፋይናንስ...
“ሕገ ወጥነት የማዕድን ዘርፉ አንዱ ማነቆ ነው” የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ
ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ክልል በርካታ የግንባታ ማዕድናት ባለቤት ነው። ላይምስቶን፣ ሳንድስቶን፣ እብነበረድ፣ ጥቁር ድንጋይ፣ ኖራ ድንጋይ፣ ካልሳይት፣ ቤንቶናይት፣ ሲሊካሳንድ እና የመሳሰሉት ማዕድናት በክልሉ በርካታ አካባቢዎች በስፋት እንደሚገኙ የዘርፉ ባለሙያዎች...
“ጅቡቲ ወደብ የደረሰው ከ7 ነጥብ 4 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው በ2015/16 ምርት ዘመን የሚውል 12 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኮንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ተፈጽሞ ወደ ሀገር ውስጥ የማጓጓዝ ሥራ እየተሠራ መሆኑን ገልጿል፡፡
እስከ ሰኔ 10/2015 ዓ.ም ድረስ...
የመንግሥታት ግንኙነት አዋጅ መመሪያ ላይ የሚመክር ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ውይይት እየተካሔደ ነው።
አዲስ አበባ: ሰኔ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መድረኩ የክልል እና የፌዴራል መንግሥታት የሚኖራቸው ግንኙነት፤ አንድ ክልል የሚያወጣው ሕግ በሌላኛው ክልል ላይ ጫና እንዳያመጣ ለማድረግ ሃሳብ ያለው ነው።
የፌዴሬሽን ምክር ቤት ባዘጋጀው በዚህ መድረክ ላይ ላይ የክልል...
ደም በመለገስ በደም መፍሰስ ምክንያት ሊያልፍ የሚችለውን የሰው ሕይወት መታደግ እንደሚገባ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ደም ባንክ በ2015 ዓ.ም ደም በመለገስና በማሰባሰብ ለተሳተፉ ተቋማት፣ ክበባትና ግለሰቦች የምሥጋና መርሐ ግብር አዘጋጅቷል። በተከታታይ ደም ከለገሱት በጎ ፈቃደኞች ውስጥ ዲያቆን...








