ኢትዮጵያ ከማላዊ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዋን ዛሬ ታደርጋለች

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታውን ዛሬ ከማላዊ አቻው ጋር ያከናውናል። የሁለቱ ሀገራት ጨዋታ በሞዛምፒክ ዚምፔቶ ብሔራዊ ስታዲየም ከቀኑ 11 ሰዓት ላይ ይደረጋል። በኮትዲቭዋር አስተናጋጅነት እ.አ.አ...

“ወደ ቦታችን ተመልሰን ሠርተን መኖር እንፈልጋለን” ተፈናቃይ ወገኖች

"መልሶ የማቋቋም እና ወደ ቀያቸው የመመለስ ሥራ በትኩረት እየተሠራ ነው" የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋሰትና ኮሚሽን ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ተኩለው የተዳሩበት፣ ልጆች ወልደው የሳሙበት፣ እሸት ቆርጠው የቃሙበት፣ ወተት አልበው የጠጡበት፣...

ከሥራ አጥ ቆጠራ የተሻገረ የሥራ እድል ፈጠራ ተግባር ያስፈልጋል!

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሥራና ሠራተኛው ተኳርፈው ጎዳና የለዩ ይመስላል፣ሥራ ፈላጊው ሥራ አጥቶ ያዛጋል፣ ሥራው የሚመጥነው ሠራተኛ ተቸግሮ አንጋጦ ያማትራል። አምራችነት ነጥፎ ገበያው ተርቦ ሸማችና ሻጭ ተፋጧል። ገንዘብ ከመገበያያነቱ ስቶ ፣ከመሥሪያ መሳሪያነቱም ተኳርፎ...

በክልሉ ስምንት ዞኖች የወባ የሕሙማን ቁጥር እየጨመረ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ስምንት ዞኖች የወባ የሕሙማን ቁጥር እየጨመረ እንደሚገኝ ተገልጿል። የወባ መድኃኒት እጥረት እና የኬሚካል ርጭት አለመደረጉ ለወባ በሽታ ሕሙማን ቁጥር መጨመር እንደ አንድ ምክንያት ተነስቷል፡፡ የአበርገሌ...

“ዓለም አቀፍ የውኃ ሥምምነቶች በተገቢው መንገድ አልተያዙም፤ የሚሻለው ትብብር እና በጎ ፈቃድ ነው” ፕሮፌሰር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓባይ ውኃ የዓለማችን ወቅታዊ የፖለቲካ እና የዲፕሎማሲ መነጋገሪያ አጀንዳ ነው፡፡ የውኃ ምርምር ማዕከላት እና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በወንዙ ውኃ ፍትሐዊ አጠቃቀም ዙሪያ በርካታ ጉዳዮችን ቢያነሱም ዘላቂ መፍትሔ ግን...