በጎርፍ አደጋ ተጠቂ ለኾኑ የደራና ፎገራ ወረዳ የኅብረተሰብ ክፍሎች አገልግሎት የሚሰጡ ሁለት ጀልባዎች ድጋፍ...
ደብረ ታቦር: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እያንዳንዳቸው 300 ሺህ ብር ዋጋ ያላቸው ሁለት ጀልባዎች ናቸው ለደቡብ ጎንደር ዞን የደራና ፎገራ ወረዳ ጎርፍ ለሚያጠቃቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ነው ድጋፍ የተደረገው፡፡ ኮሊሽን ቻይልድ ሳፖርት አሶሴሽን የተባለ...
“ለአምስት የውጭ ሀገር ባንኮች ፈቃድ ሊሰጥ ነው” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አምስት የውጭ ሀገር ባንኮች ኢትዮጵያ ውስጥ ገብተው አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችላቸው ፈቃድ እንደሚሰጣቸው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ።
ሀገር በቀል ባንኮች ከወዲሁ ከፍተኛ ዝግጅት ማድረግ እና ቀድሞ የነበራቸውን ስትራቴጂ መከለስ እንዳለባቸውም...
“ሕዝቡ የሚያነሳቸውን ቅሬታዎች መፍታት የሁሉም ተቋማት ዋነኛ ተግባር ሊሆን ይገባል” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር...
እንጅባራ: ሰኔ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሕዝቡ የሚያነሳቸው የአግልግሎት አሰጣት ችግሮች ላይ የሚነሱ ቅሬታዎች በወቅቱ እና ተገቢ ምላሽ እያገኙ አለመሆኑን በዘርፉ የተደረጉ ጥናቶች ያመለክታሉ።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት ከክልሉ የሕዝብ ቅሬታ...
“የሀገር አቀፍ እና ክልል አቀፍ ማጠቃለያ ፈተናዎችን ለመስጠት የሚያስችል በቂ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል” የአማራ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰኔ 26/2015 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 30/2015 ዓ.ም ድረስ የሀገር አቀፍ እና ክልል አቀፍ ማጠቃለያ ፈተናዎች ይሰጣሉ፡፡ በክልል ደረጃ የሚሰጠውን የ8ኛ ክፍል እና በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን የ12ኛ...
ነፋስመውጫ ከተማ አሥተዳደር በ56 ሚሊዮን ብር የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ፡፡
ደብረ ታቦር: ሰኔ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ባንክ የመሠረተ ልማት እና በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ማልማት ፕሮጀክቶች የተሠሩ የነፋስመውጫ ከተማ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ተጠናቅቀው ተመርቀዋል፡፡
በደቡብ ጎንደር ዞን ነፋስመውጫ ከተማ በዓለም ባንክና በመንግሥት የመቀናጆ በጀት...








