በትውልድ ግንባታ ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ እንደኾነ የዶክተር አምባቸው መኮነን ፋውንዴሽን ገለጸ፡፡
አዲስ አበባ: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝብ የተጣለባቸውን ኃላፊነትና ተግባር በመወጣት ላይ እንዳሉ የተሠውት የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት የነበሩት ዶክተር አምባቸው መኮነን ፣ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና የፀጥታ ኃይሎች አራተኛ ዓመት የሰማዕትነት መታሠቢያ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
በዶክተር...
በኢትዮጵያ የኮሪያ ኤምባሲ በጎንደር ከተማ በሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን ላይ እንደሚሳተፍ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የኮሪያ ኤምባሲ አምባሳደር ኮንግ ሰኪሂ ከጎንደር ከተማ ከንቲባ ተወካይና በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የከተማ አሥተዳደሩ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ ወይዘሮ ደብሬ የኃላ ጋር የኮሪያ መንግሥት በከተማዋ የልማት...
ምክንያታዊ እና ፍትሐዊ የውኃ አጠቃቀምን አንደሚደግፉ እና መርሀቸው አድርገው አንደሚሠሩ የናይል ተፋሰስ ሀገራት ሚኒስትሮች...
አዲስ አበባ: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው ከፍተኛ “የአፍሪ ራን” ምክንያታዊ እና ፍትሀዊ የድንበር ተሻጋሪ ውኃ ሀብቶች አጠቃቀም ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው። ጉባዔው ምክንያታዊ እና ፍትሐዊ የድንበር ተሻጋሪ ወንዞች...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ወደ አረንጓዴ ልማት ሽግግር ለማድረግ ለሚያስፈልገው የገንዘብ ድጋፍ ጠንካራ ዘዴ መፍጠር...
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፈረንሳይ ፓሪስ በአዲስ የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የ21ኛው ክፍለ ዘመን ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ የባለብዙ ወገን ልማት ባንኮችን ሞዴል ማሻሻል"...
የመደበኛ ቁርጥ ግብር ጥናት መደረጉ ግብር ከፋዩም ኾነ ግብር ሰብሳቢውን መሥሪያ ቤት የሚያግባባ አሠራር...
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ 5ኛውን ዙር መደበኛ ቁርጥ ግብር ጥናት እያካሄደ ነው፡፡ ጥናቱ በሁሉም የአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የሚካሄድ ሲኾን የጸጥታ ችግር ባለባቸው ወረዳዎች...








