“ኢትዮጵያ ያላትን ትክክለኛና ድንቅ ማንነቷን በአግባቡ ለማስተዋወቅ የሚያስችላት የቱሪዝም አውደ ርእይ ታካሂዳለች” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን...

ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ሚኒስትር ዴኤታዋ በመግለጫቸው ኢትዮጵያ እምቅ የቱሪዝም ሀብቷን ለማስተዋወቅ የቱሪዝም አውደ ርእይ ማዘጋጀቷን አስታውቀዋል፡፡ የቱሪዝም አውደ...

ከ232 ሺህ በላይ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ አማራ ክልል መላኩን የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት...

አዲስ አበባ: ሰኔ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የማዳበሪያ እጥረትን ለመፍታት መንግሥት ወደ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ማዳበሪያ ግዥ መካሄዱን የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ገልጿል። የመንግሥት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት በግብርናዉ ዘርፍ የተሠሩ ሥራዎች ላይ በዛሬ...

ዓለም አቀፍ ተቋማት ቃል የሚገቡትን ወደ ተግባር እንዲቀይሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መጠየቃቸውን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን...

ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ ተቋማት ቃል የሚገቡትን ወደ ተግባር መቀየር እንደሚገባቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) መጠየቃቸውን የመንግስት ኮምዩንኬሽን አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ የመንግሥት ኮምዩንኬሽን ...

ዓለም አቀፋዊና ቀጣናዊ ኹኔታን በመገንዘብ ብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ የሚያስችል የዲፕሎማሲ አቅጣጫ መከተል እንደሚያስፈልግ አቶ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፋዊና ቀጣናዊ ሁኔታን በመገንዘብ ብሔራዊ ጥቅም ማስጠበቅ የሚያስችል የዲፕሎማሲ አቅጣጫ መከተል ያስፈልጋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገልጸዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የውጭ ጉዳይ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በፓሪስ ላደረጉላቸው አቀባበል እና ሽኝት ምስጋና...

ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በፓሪስ ላደረጉላቸው አቀባበል እና ሽኝት ምስጋና አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት “የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን...