“ጠለምት የማይለወጥ ማንነት፣ የማይደፈር ጀግንነት!”
ባሕር ዳር: ሰኔ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ ማንነት፣ አንድ እውነት፣ ብርቱ ጀግንነት፣ አትንኩኝ ባይነት፣ መከራ የማያስደነግጠው፣ ጨለማ ውጦ የማያስቀረው፣ እሾህና አሜኬላ የማያስቆመው፣ የጥይት አረር የማይበግረው ልበ ሙሉነት አላቸው፡፡ ማንነታቸው አይለወጥም፣ እውነታቸው አይደበዝዝም፣ ታሪካቸው አይዳፈንም፣...
ከ5 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተሠራው የእግረኛ ተንጠልጣይ ድልድይ ለአግልግሎት ክፍት ኾነ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በድሃና ወረዳ በጭላ ቀበሌ ከ4 በላይ ቀበሌዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ለመጀመሪያ ጊዜ የእግረኛ ተንጠልጣይ ድልድይ በክልሉ መንግሥትና ሄልቫተስ ስዊዝ በተሰኘ ግብረሰናይ ድርጅት ከ5 ነጥብ 3...
ዓለማቀፍ የምግብ ድጋፍ የተቋረጠበትን ምክንያት ለይቶ ሕጋዊ እርምጃ ለመውሰድ ከረጅ ድርጅቶች ጋር የጋራ ኮሚቴ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቅርቡ የአለም ምግብ ፕሮግራምና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት USAID ለኢትዮጵያ የሚያቀርቡትን ሰብአዊ ድጋፍ ለጊዜው መግታታቸውን ማሳወቃቸው ይታወሳል።
ከዚሁ ጋር በተገናኘ መንግስት ከአጋር አካላቱ ጋር በጋራ በመሆን የአሠራር ክፍተት አለባቸው...
የጂቡቲ መንግስት የሀገሪቱን የፖሊስ የክብር ኒሻን ለፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ሸለመ ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጂቡቲ መንግስት የሀገሪቱን የፖሊስ የክብር ኒሻን ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ሸለመ።
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል፤ የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ ፖሊስ አዛዦች ኅብረት ድርጅት ፕሬዚዳንት...
የእስቴ – ስማዳ የኮንክሪት አስፋልት መንገድ እስከ ሰኔ 30/2015 ዓ.ም ጊዜያዊ...
👉 እስከ ታኅሳስ/2016 ዓ.ም ግንባታው ሙሉ በሙሉ ይጠናቀቃል ተብሏል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ - ስማዳ አስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ በፍፃሜ ምዕራፍ ላይ እንደሚገኝ ...








