“በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ሁሉንም የሀገራችን ትምህርት ቤቶች ደረጃቸውን የጠበቁ እንዲኾኑ እንሠራለን።” ትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር...

አዲስ አበባ: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሚቀጥሉት 5 ዓመታት ሁሉንም የሀገራችን ትምህርት ቤቶች ደረጃቸውን በየጠበቁ እንዲኾኑ እንደሚሠሩ ትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አስታውቀዋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ በሰጡት መግለጫ እሁድ ሰኔ 25/2015 የትምህርት ቤቶችን...

“በአማራ ክልል ከበልግ አብቃይ አካባቢዎች ከእቅድ በላይ ምርት ይጠበቃል” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 ዓ.ም የምርት ዘመን በክልሉ ከበልግ አብቃይ አካባቢዎች ከ4ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን ነው የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ያስታወቀው። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሰብል ልማት ዳይሬክተር አግደው ሞላ...

ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ ከክርስቲያን ሪሊፍ ጋር በመተባበር ከ16 ሺ በላይ መፅሐፍትን ለትምህርት ቤቶች...

ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ አሜሪካን ሀገር ከሚገኘው"ክርስቲያን ሪሊፍ" ከተሰኘ ምግባረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር 16ሺ 255 መፅሐፍትን ለትምህርት ቤቶች ድጋፍ አድርጓል። መጽሐፎቹ ለ37 ትምህርት ቤቶች ድጋፍ ተደርገል። ዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር አነጋግረኝ ጋሻው...

“ሙስሊሙ ማኅበረሰብ የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓልን ሲያከብር በዞኑ የሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖችን በመርዳት ሊኾን ይገባል”...

ደባርቅ: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 444ኛው የዒድ ዓል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ የተገኙት የሰሜን ጎንደር ዞን እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ከድር ዳውድ...

“የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ችግረኞችን በማሰብና በመርዳት እያከበርን ነው” የደብረ ታቦር ከተማ ሙስሊሞች

ደብረ ታቦር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺ 444ኛው የዒድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በደብረታቦር ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች ተከብሯል፡፡ የዒድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል ነብዩ ኢብራሒም ልጃቸውን ኢስማኤልን እንዲሰው ከፈጣሪያቸው ከአሏህ...