የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 27ኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ ማካሄድ ጀመረ።
እንጅባራ: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት በሕገ መንግሥቱ በተሰጠው ስልጣንና ተግባር መሠረት የብሔረሰብ አሥተዳደሩን እቅድ አፈፃፀም ከመከታተል ባለፈ የመቆጣጠር፣ የመገምገም እና አቅጣጫ የማስቀመጥ ሥራዎችን በማከናወን ኅብረተሰቡን ፍትሃዊ የልማት...
አዲሱ ክልል” የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል” በሚል ስያሜ እንዲዳራጅ ተወሰነ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ውስጥ በስድስት ዘኖችና በአምስት ልዩ ወረዳዎች የሚገኙ የጌዴኦ ፣ የወላይታ ፣ የጋሞ ፣ የጎፋ ፣ የኮንሶ እና የደቡብ ኦሞ ዘኖች እንዲሁም የቡርጂ፣ የአማሮ፣...
“የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለሀገር አቀፍ ፈተና ወደ መፈተኛ ዩኒቨርሲቲዎች ሲሄዱ የአካባቢያቸው አምባሳደር መኾን አለባቸው”...
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቀጣይ ከሐምሌ 19 እስከ 30 /2015 ዓ.ም ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በቂ ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ምክትል ኀላፊ እየሩስ መንግሥቱ ለብዙኃን...
የአውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የገንዘብ ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የ7 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አድርጓል።
የድጋፍ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ እና በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት አምባሳደር ሮላንድ...
የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ሥራና ስልጠና መምሪያ ከ25 ሺ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የሥራ እድል መፍጠሩን...
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ሥራና ስልጠና መምሪያ በ2015 በጀት ዓመት ለ28 ሺ 941 ሥራ ፈላጊ ወጣቶች የሥራ እድል ለመፍጠር አቅዶ 25 ሺ 546 ወጣቶችን የሥራ እድል...








