የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት እና የህወሃት ወቅታዊ የሰላም ቁርጠኝነት ምን እንደሚመስል ማብራሪያ ሊሰጥ ይገባል ተባለ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምጣኔ ሀብታዊ ፈተና እና የኑሮ ውድነትን ማዕከል ያደረገው 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 28ኛ መደበኛ ጉባኤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተጀምሯል፡፡ ጠቅላይ...

መቋጫ ያጡት የመንገድ ፕሮጀክቶች!

ባሕር ዳር: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን በኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር የሚሠሩ ሰባት የመንገድ ፕሮጀክቶች አሁንም መቋጫ አላገኙም። ከእነዚህ መንገዶች ውስጥ ከዳባት-አጅሬ፣ ከአጅሬ -ቅራቅር - ከተማ ንጉስ፣ ከበለስ- መካነ ብርሃን፣ ከደባርቅ -...

“ደጋግ ሕዝቦች መኾናችንን፣ ሰጪዎች እንጂ ተቀባዮች አለመኾናችን መግለጥ ይገባል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አዲሱን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የሚዲያ ተቋም መርቀው ከፍተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲሱ ሚዲያ ኮምፕሌክስ ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ባስተላለፉት መልእክት ኢትዮጵያ ጥንታዊ ፣ ሰፊ...

“አዲሱ የኢቢሲ ኮምፕሌክስ ግንባታ የኢትዮጵያን ልክ የምናሳይበት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን አዲሱ የሚዲያ ኮምፕሌክስ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመርቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ኢቢሲ ከነጋሪት እስከ ኢንተርኔት በዘለቀው የመረጃ ሥርዓት ውስጥ ጉልህ ድርሻ ነበረው ብለዋል፡፡...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከጂቡቲ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን ጋር አረንጓዴ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከጂቡቲ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን ጋር በመሆን በአይ ሲቲ ፓርክ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። የጂቡቲ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ዴኤታ ሲራጅ ዑመር የተመራው...