አቶ ደመቀ መኮንን በአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብስባ ላይ ለመሳተፍ ኬንያ ገቡ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በ43ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብስባ ላይ ለመሳተፍ ኬንያ ገብተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጀሞ...
በዞኑ ከ1ሺህ 700 በላይ ለኾኑ አረጋውያንና በኢኮኖሚ አቅማቸው ደካማ ለኾኑ ግለሰቦች ቤታቸው በክረምት...
ደሴ: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ከ1ሺ 700 በላይ የአረጋውያንና የአቅመ ደካማ ቤቶች በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በአዲስ መልክ እንደሚሠሩና እድሳት እንደሚደረግላቸው ነው የተገለጸው፡፡ በዞኑ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ ፕሮግራም በተሁለደሬ...
የበጋ መስኖ ልማት የምርት ስብሰባ እያከናወነ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ያለውን የበጋ መስኖ ልማትና የመኸር እርሻ ዝግጅትን በተመለከተ ቢሮው ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡
እንደ ቢሮው ማብራሪያ ፡-
. በክልሉ 278 ሺህ ሄክታር መሬት በአንደኛና ሁለተኛ ዙር አጠቃላይ በመስኖ...
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የዓመቱን ሀገራዊ የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ ሪፖርት አቀረበ፡፡
አዲስ አበባ: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ይፋ ያደረገው ሪፖርት ከሰኔ/ 2014 ዓ.ም እስከ ሰኔ/2015 ዓ.ም ያለውን ጊዜ የሚሸፍን ነው፡፡
ኮሚሽኑ ባደራጃቸው ልዩ ልዩ የሥራ ክፍሎች እና የከተማ ጽሕፈት ቤቶች...
በአዲስ አበባ ከተማ የ109 የአሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች የሥራ ፈቃድ ተሰረዘ፡፡
አዲሰ አበባ: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከ308 የአሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ውስጥ የ109 ኤጀንሲዎች የሥራ ፈቃድ መሰረዙን የአዲስ አበባ የሥራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡
እርምጃው የተወሰደባቸው ኤጀንሲዎችም በሀገር ውስጥ ሠራተኞችን በማገናኘት የሚሠሩ መኾናቸውን የአዲስ...








